Via de voorbeelden van menselijke vertaling trachten te leren vertalen.
Van: Machinevertaling
Stel een betere vertaling voor
Kwaliteit:
Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
da sua mãe e do seu pai ,
ከናቱም ካባቱም ፤
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
e esteve três dias sem ver, e não comeu nem bebeu.
ሳያይም ሦስት ቀን ኖረ፤ አልበላምም አልጠጣምም።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
e , ao anoitecer , apresentaram-se chorando ate seu pai .
አባታቸውንም በምሽት እያለቀሱ መጡት ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
e quando a caravana se aproximou , seu pai disse : em verdade , pressinto a presença de josé , muito embora pensais quedeliro !
ግመል ጫኞቹም ( ምስርን ) በተለዩ ጊዜ አባታቸው « እኔ የዩሱፍን ሽታ በእርግጥ አገኛለሁ ፡ ፡ ባታቄሉኝ ኖሮ ( ታምኑኝ ነበር ) » አለ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
e disse ao seu pai e ao seu povo : que é isso que adorais ?
« ለአባቱና ለሕዝቦቹ ምንን ትግገዛላችሁ ? » ባለ ጊዜ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
zacarias, seu pai, ficou cheio do espírito santo e profetizou, dizendo:
አባቱ ዘካርያስም መንፈስ ቅዱስ ሞላበትና ትንቢት ተናገረ እንዲህም አለ።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
responderam-lhe : tentaremos persuadir seu pai ; faremos isso , sem dúvida .
« ስለእርሱ አባቱን በጥብቅ እንጠይቃለን ፡ ፡ እኛም ( ይህንን ) በእርግጥ ሠሪዎች ነን » አሉት ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
ao perguntar ao seu pai e ao seu povo : que significam esses ídolos , aos quais vos devotais ?
ለአባቱና ለሕዝቦቹ « ይህቺ ቅርጻ ቅርጽ ያቺ እናንተ ለእርሷ ተገዢዎች የኾናችሁት ምንድን ናት » ባለ ጊዜ ( መራነው ) ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
este será grande e será chamado filho do altíssimo; o senhor deus lhe dará o trono de davi seu pai;
እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
pedindo-nos, com muito encarecimento, o privilégio de participarem deste serviço a favor dos santos;
ለቅዱሳን በሆነው አገልግሎት እንዲተባበሩ ይህን ቸርነት በብዙ ልመና ከእኛ ይለምኑ ነበር፥
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
durante quarenta dias, sendo tentado pelo diabo. e naqueles dias não comeu coisa alguma; e terminados eles, teve fome.
አርባ ቀን ከዲያብሎስ ተፈተነ። በነዚያም ቀኖች ምንም አልበላም፥ ከተጨረሱም በኋላ ተራበ።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
quando abraão disse a ezra , seu pai : tomas os ídolos por deuses ? eis que te vejo a ti e a teu povo em evidente erro .
ኢብራሒምም ለአባቱ ለአዘር « ጣዖታትን አማልክት አድርገህ ትይዛለህን እኔ ፤ አንተንም ሕዝቦችህንም በግልጽ መሳሳት ውስጥ ኾናችሁ አያችኋለሁ » ባለ ጊዜ ( አስታውስ )
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Ó meu pai , não adores satanás , porque satanás foi rebelde para com o clemente !
« አባቴ ሆይ ! ሰይጣንን አትግገዛ ፡ ፡ ሰይጣን ለአልረሕማን አመጸኛ ነውና ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
e quanto ao muro , pertencia a dois jovens órfãos da cidade , debaixo do qual havia um tesouro seu . seu pai era virtuoso eteu senhor tencinou que alcançassem a puberdade , para que pudessem tirar o seu tesouro .
« ግድግዳውማ በከተማይቱ ውስጥ የነበሩ የሁለት የቲሞች ወጣቶች ነበር ፡ ፡ በሥሩም ለእነርሱ የኾነ ( የተቀበረ ) ድልብ ነበረ ፡ ፡ አባታቸውም መልካም ሰው ነበር ፡ ፡ ጌታህም ለአካለ መጠን እንዲደርሱና ከጌታህ ችሮታ ድልባቸውን እንዲያወጡ ፈቀደ ፡ ፡ በፈቃዴም አልሠራሁትም ፡ ፡ ይህ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልከው ነገር ፍች ነው » ( አለው ) ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
paulo quis que este fosse com ele e, tomando-o, o circuncidou por causa dos judeus que estavam naqueles lugares; porque todos sabiam que seu pai era grego.
ጳውሎስ ይህ ከእርሱ ጋር ይወጣ ዘንድ ወደደ፥ በእነዚያም ስፍራዎች ስለ ነበሩ አይሁድ ይዞ ገረዘው፤ አባቱ የግሪክ ሰው እንደ ሆነ ሁሉ ያውቁ ነበርና።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
abraão implorava perdão para seu pai , somente devido a uma promessa que lhe havia feito ; mas , quando se certificoude que este era o inimigo de deus , renegou-o . sabei que abraão era sentimental , tolerante .
የኢብራሂምም ለአባቱ ምሕረትን መለመን ለእርሱ ገብቶለት ለነበረችው ቃል ( ለመሙላት ) እንጂ ለሌላ አልነበረም ፡ ፡ እርሱም የአላህ ጠላት መኾኑ ለእርሱ በተገለጸለት ጊዜ ከርሱ ራቀ ፤ ( ተወው ) ፡ ፡ ኢብራሂም በእርግጥ በጣም ርኅሩኅ ታጋሽ ነውና ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Enkele menselijke vertalingen met lage relevantie werden verborgen.
Toon lage-relevantie resultaten.