Je was op zoek naar: hawatahuzunika (Swahili - Amharisch)

Computervertaling

Via de voorbeelden van menselijke vertaling trachten te leren vertalen.

Swahili

Amharic

Info

Swahili

hawatahuzunika

Amharic

 

Van: Machinevertaling
Stel een betere vertaling voor
Kwaliteit:

Menselijke bijdragen

Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.

Voeg een vertaling toe

Swahili

Amharisch

Info

Swahili

jueni kuwa vipenzi vya mwenyezi mungu hawatakuwa na khofu wala hawatahuzunika .

Amharisch

ንቁ ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፤ እነሱም አያዝኑም ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Swahili

na mwenyezi mungu atawaokoa wenye kujikinga kwa ajili ya kufuzu kwao . hapana uovu utao wagusa , wala hawatahuzunika .

Amharisch

እነዚያንም የተጠነቀቁትን በማግኛቸው ስፍራ ኾነው አላህ ያድናቸዋል ፡ ፡ ክፉ ነገር አይነካቸውም ፡ ፡ እነርሱም አያዝኑም ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Swahili

na hatuwatumi mitume ila huwa ni wabashiri na waonyaji . na wenye kuamini na wakatenda mema haitakuwa khofu juu yao , wala hawatahuzunika .

Amharisch

መልክተኞችንም አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን እንጅ አንልክም ፡ ፡ ያመኑና መልካምን የሠሩ ሰዎችም በእነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፤ እነሱም አያዝኑም ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Swahili

hakika walio sema : mola wetu mlezi ni mwenyezi mungu ; kisha wakatengenea , hawatakuwa na khofu , wala hawatahuzunika .

Amharisch

እነዚያ « ጌታችን አላህ ነው » ያሉ ፣ ከዚያም ቀጥ ያሉ በነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፡ ፡ እነርሱም አያዝኑም ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Swahili

enyi wanaadamu ! watakapo kufikieni mitume miongoni mwenu wakakuelezeni ishara zangu , basi watakao mchamngu na wakatengenea haitakuwa khofu kwao , wala hawatahuzunika .

Amharisch

የአዳም ልጆች ሆይ ! ከእናንተ ውስጥ በናንተ ላይ አንቀጾቼን የሚያነቡ መልከተኞች ቢመጧችሁ ከእናንተ ክሕደትን የተጠነቀቁና መልካምንም የሠሩ በነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፡ ፡ እነሱም አያዝኑም ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Swahili

tukasema : shukeni nyote ; na kama ukikufikieni uwongofu utokao kwangu , basi watakao fuata uwongofu wangu huo haitakuwa khofu juu yao wala hawatahuzunika .

Amharisch

« ሁላችሁም ኾናችሁ ከርሷ ውረዱ ፡ ፡ ከኔም የኾነ መመሪያ ቢመጣላችሁ ወዲያውኑ መመሪያዬን የተከተለ ሰው በነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፤ እነሱም አያዝኑም » አልናቸው ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Swahili

sivyo hivyo ! yeyote anaye elekeza uso wake kwa mwenyezi mungu naye ni mtenda mema , basi ana malipo yake kwa mola wake mlezi , wala haitakuwa khofu juu yao wala hawatahuzunika .

Amharisch

አይደለም ( ሌላውም ይገባታል ) እርሱ በጎ ሠሪ ኾኖ ፊቱን ለአላህ የሰጠ ሰው ለርሱ በጌታው ዘንድ ምንዳው አለው ፡ ፡ በነሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፤ እነሱም አያዝኑም ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Swahili

hakika walio amini , na mayahudi na masabii na wakristo , walio muamini mwenyezi mungu , na siku ya mwisho , na wakatenda mema , basi hawatakuwa na khofu wala hawatahuzunika .

Amharisch

እነዚያ ያመኑና እነዚያም አይሁዳውያን የኾኑ ፣ ሳቢያኖችም ፣ ክርስቲያኖችም ( ከነርሱ ) በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነና መልካምን ሥራ የሠራ ሰው በነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፡ ፡ እነርሱም አያዝኑም ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Swahili

hakika walio amini , na mayahudi na wakristo , na wasabai ; yeyote atakaye muamini mwenyezi mungu na siku ya mwisho na akatenda mema basi watapata malipwa yao kwa mola wao mlezi , wala haitakuwa khofu juu yao , wala hawatahuzunika .

Amharisch

እነዚያ ያመኑ እነዚያም ይሁዳውያን የኾኑ ፣ ክርስቲያኖችም ፣ ሳቢያኖችም ( ከእነርሱ ) በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካምንም ሥራ የሠራ ለነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው ፡ ፡ በነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፤ እነሱም አያዝኑም ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Krijg een betere vertaling met
7,793,182,209 menselijke bijdragen

Gebruikers vragen nu voor assistentie



Wij gebruiken cookies om u de best mogelijke ervaring op onze website te bieden. Door de website verder te gebruiken, geeft u toestemming voor het gebruik van cookies. Klik hier voor meer informatie. OK