Via de voorbeelden van menselijke vertaling trachten te leren vertalen.
Van: Machinevertaling
Stel een betere vertaling voor
Kwaliteit:
Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
laylatul qadri ni bora kuliko miezi elfu .
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
na akhera ni bora na yenye kudumu zaidi .
መጨረሻይቱ ( ሕይወት ) በላጭ ሁል ጊዜ ዘውታሪም ስትኾን ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
na hakika nuhu alitwita , na sisi ni bora wa waitikiaji .
ኑሕም በእርግጥ ጠራን ፡ ፡ ጥሪውን ተቀባዮቹም ምንኛ አማርን !
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
kwa sababu uzima ni bora kuliko chakula, na mwili ni bora kuliko mavazi.
ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
na hakika malipo ya akhera ni bora zaidi , kwa walio amini na wakawa wachamngu .
የመጨረሻይቱም ዓለም ምንዳ ለእነዚያ ላመኑትና ይጠነቀቁ ለነበሩት የበለጠ ነው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
hayo ni makaribisho yao yatokayo kwa mwenyezi mungu . na vilioko kwa mwenyezi mungu ni bora kwa watu wema .
ግን እነዚያ ጌታቸውን የፈሩ ለእነሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች በውስጧ ዘውታሪዎች ሲኾኑ ከአላህ ዘንድ ( የተሰጡ ) መስተንግዶዎች አሏቸው ፡ ፡ አላህም ዘንድ ያለው ( ምንዳ ) ለበጎ ሠሪዎች በላጭ ነው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
akasema : mimi ni bora kuliko yeye . umeniumba kwa moto , na yeye umemuumba kwa udongo .
« እኔ ከእርሱ በላጭ ነኝ ፡ ፡ ከእሳት ፈጠርከኝ ፤ ከጭቃም ፈጠርከው » አለ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
akasema : yale mola wangu aliyo niwezesha ni bora zaidi . lakini nyinyi nisaidieni kwa nguvu zenu .
አለ « ጌታዬ በእርሱ ያስመቸኝ ሀብት ( ከናንተ ግብር ) በላጭ ነው ፡ ፡ ስለዚህ በጉልበት እገዙኝ ፡ ፡ በእናንተና በእነሱ መካከል ብርቱን ግድብ አደርጋለሁና ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
au unawaomba ujira ? lakini ujira wa mola wako mlezi ni bora , na yeye ndiye mbora wa wanao ruzuku .
ወይስ ግብርን ትጠይቃቸዋለህን የጌታህም ችሮታ በላጭ ነው ፡ ፡ እርሱም ከሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
atakaye tupwa motoni ni bora au atakaye kuja kwa amani siku ya kiyama ? tendeni mpendavyo , kwa hakika yeye anayaona mnayo yatenda .
እነዚያ አንቀጾቻችንን የሚያጣምሙ በእኛ ላይ አይደበቁም ፡ ፡ ( የሚያጣምምና ) በእሳት ውስጥ የሚጣለው ሰው ይበልጣልን ? ወይስ በትንሣኤ ቀን ጸጥተኛ ኾኖ የሚመጣው ሰው ? የሻችሁትን ሥሩ ( ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ) ፡ ፡ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
enyi wafungwa wenzangu wawili ! je , mabwana wengi wanao farikiana wao kwa wao ni bora au mwenyezi mungu mmoja mwenye nguvu ?
« የእስር ቤት ጓደኞቼ ሆይ ! የተለያዩ አምላኮች ይሻላሉን ወይስ አሸናፊው አንዱ አላህ
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
ikiadhiniwa sala siku ya ijumaa , nendeni upesi kwenye dhikri ya mwenyezi mungu , na wacheni biashara . hayo ni bora kwenu , lau kama mnajua .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ ፡ ፡ መሸጥንም ተዉ ፡ ፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
basi vyote mlivyo pewa ni starehe ya maisha ya dunia tu , lakini kilichoko kwa mwenyezi mungu ni bora , na cha kudumu kwa ajili ya walio amini , na wakawa wanamtegemea mola wao mlezi ,
ከምንም ነገር የተሰጣችሁት የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው ፡ ፡ አላህ ዘንድ ያለውም ምንዳ ለእነዚያ ለአመኑትና በጌታቸው ላይ ለሚጠጉት በላጭና ሁል ጊዜ ነዋሪ ነው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
mwenye kuweka msingi wa jengo lake juu ya kumcha mwenyezi mungu na radhi zake ni bora au mwenye kuweka msingi wa jengo lake juu ya ukingo wa shimo linalo burugunyika , na likaburugunyika naye katika moto wa jahannamu ? na mwenyezi mungu hawaongoi watu madhaalimu .
አላህን በመፍራትና ውዴታውን በመፈለግ ላይ ግንቡን የመሠረተው ሰው ይበልጣልን ወይስ ጎርፍ በሸረሸረው ለመናድ በተቃረበ ገደል አፋፍ ላይ ግንቡን የመሠረተውና በርሱ ( ይዞት ) በገሀነም እሳት ውስጥ የወደቀ ( ይበልጣል ) ፡ ፡ አላህም በደለኞች ሕዝቦችን አይመራም ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
basi alipo fika ( mjumbe ) kwa sulaiman , alisema ( sulaiman ) : hivyo ndio nyinyi mnanisaidia kwa mali ? aliyo nipa mwenyezi mungu ni bora zaidi kuliko aliyo kupeni nyinyi .
( መልክተኛው ) ሱለይማንንም በመጣው ጊዜ አለ « በገንዘብ ትረዱኛላችሁን አላህም የሰጠኝ ከሰጣችሁ የበለጠ ነው ፡ ፡ ይልቁንም እናንተ በገጸ በረከታችሁ ትደሰታላችሁ ፡ ፡ »
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Enkele menselijke vertalingen met lage relevantie werden verborgen.
Toon lage-relevantie resultaten.