A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
say , " had you owned the treasures of the mercy of my lord , you would have locked them up for fear of spending them . the human being has always been stingy .
« እናንተ የጌታዬን የችሮታ መካዚኖች ብትይዙ ኖሮ ያን ጊዜ በማውጣታችሁ ማለቋን በመፍራት በጨበጣችሁ ነበር ፡ ፡ ሰውም በጣም ቆጣቢ ነው ፡ ፡ »
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
henceforth there is laid up for me a crown of righteousness, which the lord, the righteous judge, shall give me at that day: and not to me only, but unto all them also that love his appearing.
ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።
Última atualização: 2012-05-05
Frequência de uso: 1
Qualidade:
we have appointed for you the sacrificial camels as one of the symbols set up by god , in which there is much good for you . so invoke god 's name over them as you line them up for slaughter , and when they have fallen down dead , feed yourselves and feed the needy -- those who do not ask as well as those who do .
ግመሎችንም ለእናንተ ከአላህ ሃይማኖት ምልክቶች አደረግናቸው ፡ ፡ በእርሷ ለእናንተ መልካም ጥቅም አላችሁ ፡ ፡ በእርሷም ላይ ( ስታርዷት ) በሶስት እግሮችዋ ቆማ የተሰለፈች ሆና የአላህን ስም አውሱ ፡ ፡ ጎኖቻቸውም በወደቁ ጊዜ ከእርሷ ብሉ ፡ ፡ ለማኝንም ለልመና የሚያገዳድምንም አብሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ታመሰግኑ ዘንድ ለእናንተ ገራናት ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
10 things i love about you... i love the way you laugh. i love the way you look at me. i love the way you dress. i love the way you look. i love your attitude. i love the way you talk to me. i love the way you kiss me. i love the way you're there for me. i love the way you treat everyone. most of all i love the way you love me!!!
ስለ አንተ የምወዳቸው 10 ነገሮች... የምትስቅበትን መንገድ እወዳለሁ። እኔን የምትመለከቱበትን መንገድ እወዳለሁ። አለባበስሽን እወዳለሁ። መልክሽን እወዳለሁ። አመለካከትህን ወድጄዋለሁ። የምታናግረኝን መንገድ እወዳለሁ። የምትስመኝን መንገድ እወዳለሁ። ለእኔ ያለህበትን መንገድ ወድጄዋለሁ። ሁሉንም ሰው የምትይዝበትን መንገድ እወዳለሁ። ከምንም በላይ የምወደው አንተ እንደምትወደኝ ነው!!!
Última atualização: 2021-12-06
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Referência:
Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.