A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
he saw in a vision evidently about the ninth hour of the day an angel of god coming in to him, and saying unto him, cornelius.
ከቀኑም ዘጠኝ ሰዓት ያህል። ቆርኔሌዎስ ሆይ የሚለው የእግዚአብሔር መልአክ ወደ እርሱ ሲገባ በራእይ በግልጥ አየው።
Última atualização: 2012-05-05
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and there was a certain disciple at damascus, named ananias; and to him said the lord in a vision, ananias. and he said, behold, i am here, lord.
በደማስቆም ሐናንያ የሚሉት አንድ ደቀ መዝሙር ነበረ፥ ጌታም በራእይ። ሐናንያ ሆይ፥ አለው። እርሱም። ጌታ ሆይ፥ እነሆኝ አለ።
Última atualização: 2012-05-05
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and when allah made them appear to you in a vision as a small band , had he showed them to you as many , your courage would have failed you and you would have quarreled over the affair . but allah saved ; he knows the inner most thoughts in the chests .
አላህ በሕልምህ እነሱን ጥቂት አድርጎ ባሳየህ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ እነሱን ብዙ አድርጎ ባሳየህም ኖሮ በፈራችሁና በነገሩ በተጨቃጨቃችሁ ነበር ፡ ፡ ግን አላህ አዳናችሁ ፡ ፡ እርሱ በደረቶች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
one of them said : ' i saw ( in a vision ) that i was pressing grapes ' and the other said : ' i saw ( in a vision ) that i was carrying bread upon my head , and that birds ate of it . tell us its interpretation , for we can see you are among the good '
ከእሱም ጋር ሁለት ጎበዞች እስር ቤቱ ገቡ ፡ ፡ አንደኛቸው « እኔ በህልሜ የወይን ጠጅን ስጠምቅ አየሁ » አለ ፡ ፡ ሌላውም ፡ - « እኔ በራሴ ላይ እንጀራን ተሸክሜ ከእሱ በራሪ ( አሞራ ) ስትበላ አየሁ ፡ ፡ ፍቹን ንገረን ፡ ፡ እኛ ከአሳማሪዎች ሆነህ እናይሃለንና » አሉት ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.