Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.
De: Tradução automática
Sugerir uma tradução melhor
Qualidade:
A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
amewafanya miungu wote kuwa ni mungu mmoja tu ? hakika hili ni jambo la ajabu .
« አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን ? ይህ አስደናቂ ነገር ነው » ( አሉ ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
basi, yeye si mungu wa wafu, bali ni mungu wa walio hai. ninyi mmekosea sana!"
የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም። እንግዲህ እጅግ ትስታላችሁ።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
mungu wenu ni mungu mmoja . lakini wasio iamini akhera nyoyo zao zinakataa , nao wanajivuna .
አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያም በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ልቦቻቸው ከሓዲዎች ናቸው ፡ ፡ እነሱም የኮሩ ናቸው ፤ ( አያምኑም ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
na mungu wenu ni mungu mmoja tu , hapana mungu ila yeye . mwingi wa rehema , mwenye kurehemu .
አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው ፤ ከርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ ( እርሱ ) እጅግ በጣም ርኅሩህ አዛኝ ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
wa maana si yule aliyepanda mbegu, au yule aliyemwagilia maji; wa maana ni mungu aliyeiwezesha mbegu kuota.
እንግዲያስ የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ የሚተክል ቢሆን ወይም የሚያጠጣ ቢሆን አንዳች አይደለም።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
hili ni tangazo liwafikie watu , liwaonye , na wapate kujua kuwa hakika yeye ni mungu mmoja , na wapate kukumbuka wenye akili .
ይህ ( ቁርኣን ) ለሰዎች ገላጭ ነው ፡ ፡ ( ሊመከሩበት ) ፣ በእርሱም ሊስፈራሩበት ፣ እርሱም አንድ አምላክ ብቻ መኾኑን ሊያውቁበት ፣ የአእምሮ ባለቤቶችም ሊገሰፁበት ( የተወረደ ) ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
yeye atapinga kila kitu wanachokiona watu kuwa ni mungu, au wanachokiabudu. naam, hata ataingia na kuketi ndani ya hekalu la mungu akijidai kuwa mungu.
እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እየነገረ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ፥ አምላክ ከተባለው ሁሉ፥ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
na kila umma tumewafanyia mahala pa kuchinjia mihanga ya ibada ili walitaje jina la mwenyezi mungu juu ya vile walivyo ruzukiwa katika wanyama wa mifugo . basi mungu wenu ni mungu mmoja tu .
ለሕዝብም ሁሉ ( ወደ አላህ ) መስዋዕት ማቅረብን ደነገግን ፡ ፡ ከቤት እንስሳት በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ብቻ ያወሱ ዘንድ ( አዘዝናቸው ) ፡ ፡ አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው ፡ ፡ ለእርሱም ብቻ ታዘዙ ፡ ፡ ለአላህ ተዋራጆችንም አብስራቸው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
na tukazitia nguvu nyoyo zao walipo simama na wakasema : mola wetu mlezi ni mola mlezi wa mbingu na ardhi . hatutamwita mwenginewe kabisa badala yake kuwa ni mungu .
( በንጉሣቸው ፊት ) በቆሙና « ጌታችን የሰማያትና የምድር ጌታ ነው ፡ ፡ ከእርሱ ሌላ አምላክን አንገዛም ፡ ፡ ያን ጊዜ ( ሌላን ብናመልክ ) ወሰን ያለፈን ( ንግግር ) በእርግጥ ተናገርን ፡ ፡ » ባሉ ጊዜ ልቦቻቸውን አጠነከርን ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
maana maandiko yanasema: "kama niishivyo, asema bwana kila mtu atanipigia magoti, na kila mmoja atakiri kwamba mimi ni mungu."
እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
sema : hakika mimi ni mtu kama nyinyi ; inafunuliwa kwangu ya kwamba mungu wenu ni mungu mmoja tu . basi nyookeni sawa kumwendea yeye , na mumtake msamaha , na ole wao wanao mshirikisha ,
( እንዲህ ) በላቸው « እኔ መሰላችሁ ሰው ብቻ ነኝ ፡ ፡ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ወደእርሱም ቀጥ በሉ ምሕረትንም ለምኑት ማለት ወደእኔ ይወረድልኛል ፡ ፡ ለአጋሪዎቹም ወዮላቸው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
lakini kuhusu kufufuliwa kwa wafu, je, hamjasoma kitabu cha mose katika sehemu inayohusu kile kichaka kilichokuwa kinawaka moto? mungu alimwambia mose, mimi ni mungu wa abrahamu, mungu wa isaka, na mungu wa yakobo.
ስለ ሙታን ግን እንዲነሡ እግዚአብሔር። እኔ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ እንዳለው በሙሴ መጽሐፍ በቍጥቋጦው ዘንድ የተጻፈውን አላነበባችሁምን?
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
sema : mwaonaje mwenyezi mungu akanyakua kusikia kwenu , na kuona kwenu , na akaziziba nyoyo zenu , ni mungu gani asiye kuwa mwenyezi mungu ataye kuleteeni hayo tena ? angalia vipi tunavyo zieleza ishara , kisha wao wanapuuza .
ንገሩኝ አላህ መስሚያችሁንና ማያዎቻችሁን ቢወስድ በልቦቻችሁም ላይ ቢያትም ከአላህ ሌላ እሱን የሚያመጣላችሁ አምላክ ማነው በላቸው ፡ ፡ አንቀጾችን እንዴት እንደምናብራራ ከዚያም እነሱ እንዴት እንደሚመለሱ ተመልከት ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.