Обучается переводу с помощью примеров, переведенных людьми.
Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.
እኔም። ጌታ ሆይ፥ በአንተ የሚያምኑትን በምኵራብ ሁሉ እኔ በወኅኒ አገባና እደበድብ እንደ ነበርሁ እነርሱ ያውቃሉ፤
e io dissi: signore, essi sanno che facevo imprigionare e percuotere nella sinagoga quelli che credevano in te
Последнее обновление: 2012-05-04
Частота использования: 1
Качество:
በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወቀች፥ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና።
poiché, infatti, nel disegno sapiente di dio il mondo, con tutta la sua sapienza, non ha conosciuto dio, è piaciuto a dio di salvare i credenti con la stoltezza della predicazione
Последнее обновление: 2012-05-04
Частота использования: 1
Качество:
ይህን ለማግኘት እንደክማለንና፥ ስለዚህም እንሰደባለን፤ ይህም ሰውን ሁሉ ይልቁንም የሚያምኑትን በሚያድን በሕያው አምላክ ተስፋ ስለምናደርግ ነው።
noi infatti ci affatichiamo e combattiamo perché abbiamo posto la nostra speranza nel dio vivente, che è il salvatore di tutti gli uomini, ma soprattutto di quelli che credono
Последнее обновление: 2012-05-04
Частота использования: 1
Качество:
አንተ ዕውሮችንም ከጥመታቸው የምታቀና አይደለህም ፡ ፡ በአንቀጾቻችን የሚያምኑትን ሰዎች እንጂ ሌላን አታሰማም ፡ ፡ እነርሱም ታዛዦች ናቸው ፡ ፡
non sei tu a guidare i ciechi dal loro obnubilamento : solo potrai far udire quelli che credono nei nostri segni e sono sottomessi .
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
አንተም ( ልበ ) ዕውሮችን ከጥመታቸው አቅኚ አይደለህም ፡ ፡ በአንቀጾቻችን የሚያምኑትን በስተቀር አታሰማም ፡ ፡ እነርሱ ፍጹም ታዛዦች ናቸውና ፡ ፡
e neppure potrai trarre i ciechi dal loro sviamento . solo ti potrai far ascoltare da coloro che credono nei nostri segni e si sottomettono .
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑትን ሕዝቦች አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሰዎች ፤ አባቶቻቸው ፣ ወይም ልጆቻቸው ፣ ወይም ወንድሞቻቸው ፣ ወይም ዘመዶቻቸው ቢኾኑም እንኳ የሚወዳጁ ኾነው አታገኛቸውም ፡ ፡ እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ እምነትን ጽፏል ፡ ፡ ከእርሱም በኾነ መንፈስ ደግፏቸዋል ፡ ፡ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል ፡ ፡ አላህ ከእነርሱ ወዷል ፡ ፡ ከእርሱም ወደዋል ፡ ፡ እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው ፡ ፡ ንቁ ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው ፡ ፡
non troverai alcuno , tra la gente che crede in allah e nell' ultimo giorno , che sia amico di coloro che si oppongono ad allah e al suo inviato , fossero anche i loro padri , i loro figli , i loro fratelli o appartenessero al loro clan . egli ha impresso la fede nei loro cuori e li ha rafforzati con uno spirito proveniente da lui .
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество: