Обучается переводу с помощью примеров, переведенных людьми.
Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.
but they fragmented their religion among themselves , each party boasting about what it had .
( ከዚያ ተከታዮቻቸው ) የሃይማኖት ነገራቸውንም በመካከላቸው ክፍልፍሎች አድርገው ቆራረጡ ፡ ፡ ሕዝብ ሁሉ እነርሱ ዘንድ ባለው ሃይማኖት ተደሳቾች ናቸው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
as the truth of christ is in me, no man shall stop me of this boasting in the regions of achaia.
የክርስቶስ እውነት በእኔ እንዳለ፥ ይህ ትምክህት በእኔ ዘንድ በአካይያ አገር አይከለከልም።
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
the excessive gathering ( of increase and boasting ) occupied you ( from worshipping and obeying )
በብዛት መፎካከር ( ጌታችሁን ከመገዛት ) አዘነጋችሁ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
— those who split up their religion and became sects : each faction boasting about what it possessed .
ከእነዚያ ሃይማኖታቸውን ከለያዩትና ክፍልፍሎችም ከሆኑት ( አትሁኑ ) ፡ ፡ ሕዝብ ሁሉ እነሱ ዘንድ ባለው ነገር ተደሳቾች ናቸው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
where is boasting then? it is excluded. by what law? of works? nay: but by the law of faith.
ትምክህት እንግዲህ ወዴት ነው? እርሱ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ።
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
and if we make him taste a favor after distress has afflicted him , he will certainly say : the evils are gone away from me . most surely he is exulting , boasting ;
ካገኘችውም ችግር በኋላ ጸጋዎችን ብናቀምሰው « ችግሮች ከኔ ላይ በእርግጥ ተወገዱ » ይላል ( አያመሰግንም ) ፡ ፡ እርሱ ተደሳች ጉረኛ ነውና ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
know that the worldly life is only play , and distraction , and glitter , and boasting among you , and rivalry in wealth and children . it is like a rainfall that produces plants , and delights the disbelievers .
ቅርቢቱ ሕይወት ጨዋታና ዛዛታ ፣ ማጌጫም ፣ በመካከላችሁም መፎካከሪያ ፣ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ ብቻ መኾንዋን ዕወቁ ፡ ፡ ( እርሷ ) በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናም ፣ ከዚያም በቃዩ እንደሚደርቅና ገርጥቶ እንደምታየው ፣ ከዚያም የተሰባበረ እንደሚኾን ብጤ ናት ፣ በመጨረሻይቱም ዓለም ብርቱ ቅጣት ከአላህም ምሕረትና ውዴታ አልለ ፡ ፡ የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
if some good should befall you , it upsets them ; but if an adversity befalls you , they say , ‘ we had already taken our precautions in advance , ’ and they go away boasting .
መልካም ነገር ብታገኝህ ታስከፋቸዋለች ፡ ፡ መከራም ብታገኝህ « ከዚህ በፊት በእርግጥ ጥንቃቄያችንን ይዘናል » ይላሉ ፡ ፡ እነርሱም ተደሳቾች ኾነው ይሸሻሉ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество: