Обучается переводу с помощью примеров, переведенных людьми.
Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.
Çünkü allah , doğru sözlülere doğruluklarının karşılığını verecek . İkiyüzlülere de dilerse azap edecek .
አላህ እውነተኞችን በውነተኛነታቸው ሊመነዳ መናፍቃንንም ቢሻ ሊቀጣ ወይም ( ቢመለሱ ) በእነርሱ ላይ ጸጸታቸውን ሊቀበል ( ይህን አደረገ ) ፡ ፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
allah buyurdu ki : " bu , sadıklara doğruluklarının fayda sağladığı gündür . onlar için altlarından ırmaklar akan , içinde ebedî kalacakları cennetler vardır " .
አላህ ይላል ፡ - « ይህ እውነተኞችን እውነታቸው የሚጠቅምበት ቀን ነው ፡ ፡ ለእነርሱ በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው በውስጣቸው ሁልጊዜ ዘውታሪዎች ሲኾኑ የሚኖሩባቸው ገነቶች አሉዋቸው ፡ ፡ አላህ ከእነሱ ወደደ ፤ እነርሱም ከእርሱ ወደዱ ፤ ይህ ታላቅ ዕድል ነው ፡ ፡ »
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
" onun verdiği haberin doğruluğunu bir zaman sonra öğreneceksiniz . "
« ትንቢቱንም ( እውነት መኾኑን ) ከጊዜ በኋላ በእርግጥ ታውቁታላችሁ ፡ ፡ »
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование