Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.
to leave
mehed
Последнее обновление: 2017-01-27
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
and were saying , " are we to leave our gods for a mad poet ? "
እኛ ለዕብድ ባለቅኔ ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው ነን ? ይሉም ነበር ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
no fatigue will ever touch them therein , nor will they be asked to leave it .
« በእርሷም ውስጥ ድካም አይነካቸውም ፡ ፡ እነሱም ከእርሷ የሚወጡ አይደሉም ፡ ፡ »
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
they will not be affected by any weariness there , and they will never be made to leave . "
« በእርሷም ውስጥ ድካም አይነካቸውም ፡ ፡ እነሱም ከእርሷ የሚወጡ አይደሉም ፡ ፡ »
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
to remain in them [ forever ] ; they will not seek to leave it for another place .
በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ ፤ ( መስፈሪያቸው ነው ) ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
it is like when your lord caused you to leave your home with the truth , though some of the believers disliked it .
( ይህ በዘረፋ ክፍያ የከፊሉ ሰው መጥላት ) ከምእምናን ከፊሉ የጠሉ ሲኾኑ ጌታህ ከቤትህ በእውነት ላይ ኾነህ እንዳወጣህ ነው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
there no sense of fatigue shall touch them , nor shall they ( ever ) be asked to leave .
« በእርሷም ውስጥ ድካም አይነካቸውም ፡ ፡ እነሱም ከእርሷ የሚወጡ አይደሉም ፡ ፡ »
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
" no sense of fatigue shall touch them , nor shall they ( ever ) be asked to leave it . "
« በእርሷም ውስጥ ድካም አይነካቸውም ፡ ፡ እነሱም ከእርሷ የሚወጡ አይደሉም ፡ ፡ »
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
the lord told them to leave the garden as each other 's enemies and go to earth to dwell and benefit from the means therein for an appointed time .
( አላህ ) « ከፊላችሁ ለከፊሉ ጠላት ሲኾን ውረዱ ፡ ፡ ለእናንተም በምድር ላይ እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ መርጊያና መጠቀሚያ አላችሁ » አላቸው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
( the angels of mercy or the angels of wrath , ) " then , he will realize that it is time to leave this world .
( ሕመምተኛው ) እርሱ ( የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም ) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
a man came running from the farthest part of the city saying , " moses , people are planning to kill you . i sincerely advise you to leave the city .
ከከተማይቱም ዳርቻ አንድ ሰው እየሮጠ መጣ ፡ ፡ « ሙሳ ሆይ ! ሹማምንቶቹ ሊገድሉህ ባንተ ይመካከራሉና ውጣ ፡ ፡ እኔ ላንተ ከመካሪዎች ነኝና » አለው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
they said , " o hud , you have not brought us clear evidence , and we are not ones to leave our gods on your say-so . nor are we believers in you .
አሉ ፡ - « ሁድ ሆይ ! በአስረጅ አልመጣህልንም ፡ ፡ እኛም ላንተ ንግግር ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው አይደለንም ፡ ፡ እኛም ለአንተ አማኞች አይደለንም ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
allah is not one to leave the believers in the state wherein ye are until he hath discriminated the impure from the pure . and allah is not one to acquaint you with the unseen , but allah chooseth him whomsoever he willeth , of his apostles .
አላህ መጥፎውን ከመልካሙ እስከሚለይ ድረስ ምእምናንን እናንተ በርሱ ላይ ባላችሁበት ( ኹኔታ ) ላይ የሚተው አይደለም ፡ ፡ አላህም ሩቁን ነገር የሚያሳውቃችሁ አይደለም ፡ ፡ ግን አላህ ከመልክተኞቹ የሚሻውን ይመርጣል ፡ ፡ በአላህና በመልክተኞቹም እመኑ ፡ ፡ ብታምኑና ብትጠነቀቁም ለናንተ ታላቅ ምንዳ አላችሁ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
and had we decreed for them to slay themselves or to leave their homes and families , only a few of them would have done it ; and if they did what they are advised to , it would be good for them , and would have strengthened faith .
እኛም በእነርሱ ላይ ፡ - « ነፍሶቻችሁን ግደሉ ወይም ከአገሮቻችሁ ውጡ » ማለትን በጻፍን ኖሮ ከነሱ ጥቂቶቹ እንጅ ባልሠሩት ነበር ፡ ፡ እነርሱም በእርሱ የሚገሰጹበትን ነገር በሠሩ ኖሮ ለነሱ መልካምና ( በእምነታቸው ላይ ) ለመርጋትም በጣም የበረታ በኾነ ነበር ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
but if any one hastens to leave in two days , there is no blame on him , and if any one stays on , there is no blame on him , if his aim is to do right . then fear allah , and know that ye will surely be gathered unto him .
በተቆጠሩ ቀኖችም ውስጥ ( በሚና ጠጠሮችን ስትወረውሩ ) አላህን አውሱ ፡ ፡ በሁለት ቀኖችም ውስጥ ( በመኼድ ) የተቻኮለ ሰው በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡ ፡ የቆየም ሰው በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡ ፡ ( ይህም ) አላህን ለፈራ ሰው ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ እናንተ ወደርሱ የምትሰበሰቡ መኾናችሁንም ዕወቁ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
as for those who have transgressed , their refuge will be the fire . whenever they seek to leave it , they will be turned back into it and told : ‘ taste the punishment of the fire which you used to deny . ’
እነዚያ ያመጹትማ ፤ መኖሪያቸው እሳት ናት ፡ ፡ ከእርሷ መውጣትን በፈለጉ ቁጥር በእርሷ ውስጥ ይመለሳሉ ፡ ፡ ለእነርሱም « ያንን በእርሱ ታስተባብሉበት የነበራችሁትን የእሳት ቅጣት ቅመሱ » ይባላሉ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
when the torment would strike them , they would ask moses , " pray for us to your lord through your covenant with him . if he saves us from the torment , we shall certainly believe in you and permit you and the children of israel to leave " .
በእነርሱም ላይ ቅጣቱ በወደቀባቸው ጊዜ « ሙሳ ሆይ ! ጌታህን ላንተ ቃል ኪዳን በገባልህ ነገር ለእኛ ለምንልን ፡ ፡ ከእኛ ቅጣቱን ብታነሳልን ለአንተ በእርግጥ እናምንልሃለን ፡ ፡ የእስራኤልንም ልጆች ከአንተ ጋር በእርግጥ እንለቃለን ፤ » አሉ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
" of no profit will be my counsel to you , much as i desire to give you ( good ) counsel , if it be that allah willeth to leave you astray : he is your lord ! and to him will ye return ! "
« ለእናንተም ልመክራችሁ ብሻ አላህ ሊያጠማችሁ ሽቶ እንደ ኾነ ምክሬ አይጠቅማችሁም ፡ ፡ እርሱ ጌታችሁ ነው ፡ ፡ ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ » ( አላቸው ) ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование