Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
አላህ የሰማያትና የምድር አብሪ ነው ፡ ፡ የብርሃኑ ምሳሌ በውስጧ መብራት እንዳለባት ( ዝግ ) መስኮት ፣ መብራቱ በብርጭቆ ውስጥ የኾነ ፣ ብርጭቆይቱ ፍፁም ሉላዊ ኮከብ የምትመሰል ፣ ምሥራቃዊው ምዕራባዊም ካልኾነች ከተባረከች የወይራ ዛፍ ዘይቷ እሳት ባይነካውም እንኳ ሊያበራ የሚቀርብ ከኾነች ( ዘይት ) የሚቃጠል እንደ ሆነ ( መብራት ) ነው ፡ ፡ ( ይህ ) በብርሃን ላይ የኾነ ብርሃን ነው ፡ ፡ አላህ ወደ ብርሃኑ የሚሻውን ሰው ይመራል ፡ ፡ አላህም ለሰዎች ምሳሌዎችን ያቀርባል ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
a metaphor for his light is a niche in which there is a lamp placed in a glass . the glass is like a shining star which is lit from a blessed olive tree that is neither eastern nor western .
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet: