Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
የመሬት ማትሪክሱ ፕሮጀክት "የአውሮፓ ምርምር ማዕከልን እና በዓለም ዙሪያ የሚገኙ 40 የሲቪል ማሕበራትና ተመራማሪዎች ቡድንን ዓለም አቀፍ ትብብር" ነው፡፡
the land matrix project is "an international partnership involving five major european research centres and 40 civil society and research groups from around the world."
Senast uppdaterad: 2016-02-24
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Varning: Innehåller osynlig HTML-formatering
የቴክኒካል ትብብር እና ስምምነትን ይመለከታል፤ ለብዙ ዘመናት ከቆየው የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ግንኙነት ጋር በተያያዘ ያለውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ላለፉት አመታት በከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች ደረጃ የተለያዩ ውይይቶች የተደረጉ ሲሆን ከዚህም ውስጥ አንዱ ከሩሲያ ሄሊኮፕተር ካምፓኒ ጋር የደጀን አቪዬሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የነበረው የሄሊኮፕተር ኦቨርሆል ስራ የማደስ እና የማሻሻል ስራ እና የሙያተኛ ስልጠና እና የተለያዩ የምርት እና የፋሲሊቲ ግብአት አቅርቦት ላይ በትብብር ለመስራት የተጀመሩ ጅምር ስራዎች አንዳሉ ይታወቃል፡፡ ኮርፓሬሽናችን ይህንን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት ያለው በመሆኑ እንደ መነሻ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ የተደረጉ የተለያዩ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶችን ያቀረብን ሲሆን በቀጣይ አብረን ለመስራት ካለን ፅኑ እምነት የተነሳ በአጭር ጊዜ በፍላጎቶች ተመጣጣኝ ዋጋ እንድታቀርቡልን በቀጥታ ግዥ ከሩሲያ ሄሊኮፕተር እየጠየቅን ከዚሁ ጎን ለጎን ቀጣይ የስራ ግንኙነታችን የሚያስተሳስርልን የሁለት ሚ-35 ሄሊኮፕተር የኦቨርሆል ስራ በጋራ በደጀን አቪዬሽን ኢንዱስትሪ ግቢ ውስጥ የሚገኙ በመሆኑ ሙያተኞች በመላክ የቅድመ ጥገና ፍተሻ በማድረግ ወደ ስራ እንድንገባ እና የሁለቱም ወዳጅ አገሮች ትስስር እንድናጠናክር እየጠየቅን ሌሎች ፍላጎታችንን በዝርዝር በምናቀርበው ሰነድ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን ላቀረብነው ጥየቄ ፈጣን ምላሽ እንድትሰጡን ከልብ በመተማመን ነው፡፡
Senast uppdaterad: 2020-11-09
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Referens:
Vissa mänskliga översättningar med låg relevans har dolts.
Visa resultat med låg relevans.