Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från: Maskinöversättning
Föreslå en bättre översättning
Kvalitet:
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
and declared to them in public and in private ,
« ከዚያም እኔ ለእነርሱ ገለጽኩ ፡ ፡ ለእነርሱም መመስጠርን መሰጠርኩ
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
and spoke to them in public and in private . "
« ከዚያም እኔ ለእነርሱ ገለጽኩ ፡ ፡ ለእነርሱም መመስጠርን መሰጠርኩ
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Varning: Innehåller osynlig HTML-formatering
those who read the book of god and attend to their prayers and spend in charity in private and in public out of what we have provided them , may hope for a commerce that suffers no loss .
እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ ፣ ሶላትንም አስተካክለው ያደረሱ ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ በምስጢርም ኾነ በግልጽ የለገሱ ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
" further i have spoken to them in public and secretly in private ,
« ከዚያም እኔ ለእነርሱ ገለጽኩ ፡ ፡ ለእነርሱም መመስጠርን መሰጠርኩ
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Varning: Innehåller osynlig HTML-formatering
then i conveyed the message to them , again , both in public and in private ,
« ከዚያም እኔ ለእነርሱ ገለጽኩ ፡ ፡ ለእነርሱም መመስጠርን መሰጠርኩ
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
" then verily , i proclaimed to them in public , and i have appealed to them in private ,
« ከዚያም እኔ ለእነርሱ ገለጽኩ ፡ ፡ ለእነርሱም መመስጠርን መሰጠርኩ
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Varning: Innehåller osynlig HTML-formatering
patient men , desiring the face of their lord , establish their prayers , and spend of what we have given them in private and in public ; and who wardoff evil with good . theirs shall be the ultimate abode .
እነዚያም የጌታቸውን ውዴታ ለመፈለግ የታገሱ ፣ ሶላትንም አዘውትረው የሰገዱ ፣ እኛ ከሰጠናቸው ሲሳይም በምስጢርም ኾነ በግልጽ የመጸወቱ ፣ ክፉውንም ነገር በበጎ የሚገፈትሩ ናቸው ፡ ፡ እነዚያ ለእነሱ መጨረሻይቱ ምስጉን አገር አለቻቸው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
tell my worshippers , those who believe , who establish the prayer , and spend of what we have given them in private and in public , before the coming of that day in which there is neither bargaining , nor the taking of friends ,
ለእነዚያ ላመኑት ባሮቼ በእርሱ ውስጥ ሽያጭና ወዳጂነት የሌለበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ሶላትን በደንቡ ይሰግዳሉ ፡ ፡ ከሰጠናቸውም ሲሳይ በምስጢርም በግልጽም ይለግሳሉ ፡ ፡ ( ስገዱ ለግሱም ) በላቸው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
god presents the example of a man who is a hired servant with no power over anything , and another on whom we have bestowed a handsome fortune , who spends from it in private and in public : can they be equal ? praised be god !
በምንም ላይ የማይችለውን በይዞታ ያለውን ባሪያና ከእኛ መልካም ሲሳይን የሰጠነውን እርሱም ከእርሱ ( ከሰጠነው ) በምስጢርና በግልጽ የሚለግሰውን ( ነጻ ) ሰው አላህ ( ለጣዖትና ለርሱ ) ምሳሌ አደረገ ፡ ፡ ( ሁለቱ ) ይተካከላሉን ምስጋና ለአላህ ይኹን ፡ ፡ በእውነቱ አብዛኞቻቸው አያውቁም ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
those who spend their property for the cause of god , any time during the day or night , in public or in private , will receive their reward from their lord . there will be no fear for them nor will they grieve .
እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊትና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው ፡ ፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
( muhammad ) , say , " let me tell you about what your lord has commanded : do not consider anything equal to god ; be kind to your parents ; do not murder your children out of fear of poverty , for we give sustenance to you and to them . do not even approach indecency either in public or in private .
« ኑ ፤ ጌታችሁ በእናንተ ላይ እርም ያደርገውን ነገር ( በእርሱም ያዘዛችሁን ) ላንብብላችሁ » በላቸው ፡ ፡ « በእርሱ ( በአላህ ) ምንንም ነገር አታጋሩ ፡ ፡ ለወላጆችም በጎን ሥራ ( ሥሩ ) ፡ ፡ ልጆቻችሁንም ከድህንት ( ፍራቻ ) አትግደሉ ፡ ፡ እኛ እናንተንም እነርሱንም እንመግባችኋለንና ፡ ፡ መጥፎ ሥራዎችንም ከእርሷ የተገለጸውንም የተደበቀውንም ሁሉ አትቅረቡ ፡ ፡ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ በሕግ ቢኾን እንጅ አትግደሉ ፡ ፡ ይህን ታውቁ ዘንድ ( አላህ ) በእርሱ አዘዛችሁ ፡ ፡ »
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Varning: Innehåller osynlig HTML-formatering
Vissa mänskliga översättningar med låg relevans har dolts.
Visa resultat med låg relevans.