Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
notwithstanding it pleased silas to abide there still.
ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ።
Senast uppdaterad: 2012-05-05
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
notwithstanding ye have well done, that ye did communicate with my affliction.
ሆኖም በመከራዬ ከእኔ ጋር ስለ ተካፈላችሁ መልካም አደረጋችሁ።
Senast uppdaterad: 2012-05-05
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
notwithstanding she shall be saved in childbearing, if they continue in faith and charity and holiness with sobriety.
ነገር ግን በእምነትና በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ በመውለድ ትድናለች።
Senast uppdaterad: 2012-05-05
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
notwithstanding in this rejoice not, that the spirits are subject unto you; but rather rejoice, because your names are written in heaven.
ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ሰለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ።
Senast uppdaterad: 2012-05-05
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
they said : surely if the wolf should devour him notwithstanding that we are a ( strong ) company , we should then certainly be losers .
« እኛ ጭፍራዎች ሆነን ሳለን ተኩላ ቢበላውማ እኛ ያን ጊዜ በእርግጥ ከሳሪዎች ነን » አሉት ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
certainly allah helped you in many battlefields and on the day of hunain , when your great numbers made you vain , but they availed you nothing and the earth became strait to you notwithstanding its spaciousness , then you turned back retreating .
አላህም በብዙ ስፍራዎች በእርግጥ ረዳችሁ ፤ የሑነይንም ቀን ብዛታችሁ በአስደነቀቻችሁና ከእናንተም ምንም ባልጠቀመቻችሁ ጊዜ ምድርም ከስፋቷ ጋር በጠበበቻችሁና ከዚያም ተሸናፊዎች ኾናችሁ በዞራችሁ ጊዜ ( ረዳችሁ ) ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
and they ask you to hasten on the evil before the good , and indeed there have been exemplary punishments before them ; and most surely your lord is the lord of forgiveness to people , notwithstanding their injustice ; and most surely your lord is severe in requiting ( evil ) .
ከእነሱ በፊት የመሰሎቻቸው ቅጣቶች በእርግጥ ያለፉ ሲኾኑ ከመልካሙ በፊት በመጥፎው ያስቸኩሉሃል ፡ ፡ ጌታህም ለሰዎች ከመበደላቸው ጋር በእርግጥ የምህረት ባለቤት ነው ፡ ፡ ጌታህም በእርግጥ ቅጣተ ብርቱ ነው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet: