Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
and having in a readiness to revenge all disobedience, when your obedience is fulfilled.
መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።
Senast uppdaterad: 2012-05-05
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
now therefore perform the doing of it; that as there was a readiness to will, so there may be a performance also out of that which ye have.
አሁንም ለማሰብ በጎ ፈቃድ እንደ ነበረ፥ እንዲሁ እንዳላችሁ መጠን መፈጸም ደግሞ ይሆን ዘንድ፥ ማድረጉን ደግሞ ፈጽሙ።
Senast uppdaterad: 2012-05-05
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
these were more noble than those in thessalonica, in that they received the word with all readiness of mind, and searched the scriptures daily, whether those things were so.
እነዚህም በተሰሎንቄ ከሚኖሩት ይልቅ ልበ ሰፊዎች ነበሩና። ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን? ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ።
Senast uppdaterad: 2012-05-05
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
but whoever of you is obedient to god and his apostle , and does the right , will be given a two-fold reward by us ; and we have a rich provision in readiness for her .
ከእናንተም ለአላህና ለመልክተኛው የምትታዘዝ መልካም ሥራንም የምትሠራ ምንዳዋን ሁለት ጊዜ እንሰጣታለን ፡ ፡ ለእርሷም የከበረን ሲሳይ አዘጋጅተንላታል ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
o you who have believed , do not enter the houses of the prophet except when you are permitted for a meal , without awaiting its readiness . but when you are invited , then enter ; and when you have eaten , disperse without seeking to remain for conversation .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! መድረሱን የማትጠባበቁ ስትኾኑ ወደ ምግብ ካልተፈቀደላችሁ በስተቀር የነቢዩን ቤቶች ( በምንም ጊዜ ) አትግቡ ፡ ፡ ግን በተጠራችሁ ጊዜ ግቡ ፡ ፡ በተመገባችሁም ጊዜ ወዲያውኑ ተበተኑ ፡ ፡ ለወግ የምትጫወቱ ኾናችሁም ( አትቆዩ ) ፡ ፡ ይህ ነቢዩን በእርግጥ ያስቸግራል ፡ ፡ ከእናንተም ያፍራል ፡ ፡ ግን አላህ ከእውነት አያፍርም ፡ ፡ ዕቃንም ( ለመዋስ ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ኾናችሁ ጠይቋቸው ፡ ፡ ይህ ለልቦቻችሁ ፤ ለልቦቻቸውም የበለጠ ንጽሕና ነው ፡ ፡ የአላህንም መልክተኛ ልታስቸግሩ ሚስቶቹንም ከእርሱ በኋላ ምንጊዜም ልታገቡ ለእናንተ አይገባችሁም ፡ ፡ ይህ አላህ ዘንድ ከባድ ( ኀጢአት ) ነው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet: