Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
do not sell the covenant of allah for a trifling price . what is with allah is better for you if you but knew .
በአላህም ቃል ኪዳን ጥቂትን ዋጋ አትግዙ ፡ ፡ የምታውቁ ብትኾኑ አላህ ዘንድ ያለው ምንዳ እርሱ ለእናንተ በላጭ ነውና ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
and there is a man who is willing to sell even his soul to win the favour of god ; and god is compassionate to his creatures .
ከሰዎችም ውስጥ የአላህን ውዴታ ለመፈለግ ነፍሱን የሚሸጥ ሰው አልለ ፡ ፡ አላህም ለባሮቹ በጣም ርኅሩህ ነው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
and believe in what i have sent down confirming what is with you , and do not be the first to disbelieve it . do not sell my verses for a little price and fear me .
ከናንተ ጋር ያለውን ( መጽሐፍ ) የሚያረጋግጥ ሆኖ ባወረድኩትም ( ቁርኣን ) እመኑ ፡ ፡ በርሱም የመጀመሪያ ከሓዲ አትሁኑ ፡ ፡ በአንቀጾቼም ጥቂትን ዋጋ አትለውጡ ፡ ፡ እኔንም ብቻ ተጠንቀቁ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
do not sell allah s covenants ’ for a paltry gain . indeed , what is with allah is better for you , should you know .
በአላህም ቃል ኪዳን ጥቂትን ዋጋ አትግዙ ፡ ፡ የምታውቁ ብትኾኑ አላህ ዘንድ ያለው ምንዳ እርሱ ለእናንተ በላጭ ነውና ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
among the people of the scripture are those who believe in god , and in what was revealed to you , and in what was revealed to them . they are humble before god , and they do not sell god s revelations ’ for a cheap price .
ከመጽሐፉም ባለቤቶች ለአላህ ፈሪዎች በአላህ አንቀጾችም ጥቂትን ዋጋ የማይለወጡ ሲኾኑ በአላህና በዚያ ወደ እናንተ በተወረደው በዚያም ወደእነርሱ በተወረደው የሚያምኑ ሰዎች አልሉ ፡ ፡ እነዚያ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው ፡ ፡ አላህ ምርመራው ፈጣን ነው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet: