Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
whose seal is musk -- so after that let the strivers strive --
ማተሚያው ምስክ ከኾነ ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
and of a surety we shall prove you all until we know the strivers among you and the steadfast , and we shall prove your states .
ከእናንተም ታጋዮቹንና ታጋሾቹን እስከምናውቅ ፣ ወሬዎቻችሁንም እስከምንገልጽ ድረስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
not equal are the holders back among the believers , save those who are disabled , and the strivers in the way of allah with their- riches and their lives . allah hath preferred in rank the strivers with their riches and their lives above the holders-back , and unto all allah hath promised good .
ከምእመናን የጉዳት ባለቤት ከኾኑት በቀር ተቀማጮቹና በአላህ መንገድ በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው የሚታገሉት አይተካከሉም ፡ ፡ በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው የሚታገሉትን አላህ በተቀማጮቹ ላይ በደረጃ አበለጠ ፡ ፡ ለሁሉም አላህ መልካሚቱን ( ገነት ) ተስፋ ሰጠ ፡ ፡ ታጋዮቹንም በተቀማጮቹ ላይ አላህ በታላቅ ምንዳ አበለጠ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet: