Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
les apôtres dirent au seigneur: augmente-nous la foi.
ሐዋርያትም ጌታን። እምነት ጨምርልን አሉት።
Senast uppdaterad: 2012-05-05
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
et ils tombent sur leur menton , pleurant , et cela augmente leur humilité .
እያለቀሱም በሸንጎበቶቻቸው ላይ ይወድቃሉ ( አላህን ) መፍራትንም ይጨምራላቸዋል ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
et ce que je demande dans mes prières, c`est que votre amour augmente de plus en plus en connaissance et en pleine intelligence
ለእግዚአብሔርም ክብርና ምስጋና ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኝ የጽድቅ ፍሬ ሞልቶባችሁ፥ ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ቅኖችና አለ ነውር እንድትሆኑ የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ ትወዱ ዘንድ፥ ፍቅራችሁ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ ይህን እጸልያለሁ።
Senast uppdaterad: 2012-05-05
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
' selon les bases de données, la spoliation chinoise « fantôme » des terres en afrique augmente à nouveau !':
'"ዞምቢ" የቻይኖች መሬት መቀራመት በአፍሪካ እንደገና በአዲስ የመረጃ ቋት እያደገ ነው!
Senast uppdaterad: 2016-02-24
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Varning: Innehåller osynlig HTML-formatering
que le seigneur augmente de plus en plus parmi vous, et à l`égard de tous, cette charité que nous avons nous-mêmes pour vous,
ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ሲመጣ፥ በአምላካችንና በአባታችን ፊት በቅድስና ነቀፋ የሌለበት አድርጎ ልባችሁን ያጸና ዘንድ፥ እኛ ደግሞ ለእናንተ እንደምንሆን ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም።
Senast uppdaterad: 2012-05-05
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
il est vrai qu' allah augmente la part de qui il veut , parmi ses serviteurs , ou la restreint . si allah ne nous avait pas favorisés , il nous aurait certainement fait engloutir .
እነዚያም በትላንትናው ቀን ስፍራውን ይመኙ የነበሩት « ወይ ጉድ ! ለካ አላህ ከባሮቹ ለሚሻው ሰው ሲሳይን ያሰፋል ፤ ያጠባልም ፡ ፡ አላህ በእኛ ላይ ( በእምነት ) ባልለገሰልን ኖሮ ምድርን በእኛ ላይ በገለበጠብን ነበር ፡ ፡ ወይ ጉድ ! ከሓዲዎች አይድኑም » የሚሉ ኾነው አነጉ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
citant les chiffres du ministère du commerce chinois, mike king écrit : "chaque année, le commerce entre la chine et l'afrique augmente de plus de 22 %, jusqu'à avoir atteint, au cours des cinq premiers mois de 2012, la somme de 80,5 milliards de dollars".
"በቻይና እና አፍሪካ መካከል የተደረገው የንግድ ልውውጥ ባለፉት 5 የ2012 ወሮች ውስጥ የዓመት ለዓመት ንፅፅሩ በ22 በመቶ ሲያድግ መጠኑ 80. 5 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል " በማለት የቻይና የንግድ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ማይክ ኪንግ ጽፏል፡፡
Senast uppdaterad: 2016-02-24
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Varning: Innehåller osynlig HTML-formatering