Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
그리하면 그것이 실로 잃은 귀로가 되리라 말하더라
« ይህቺ ያን ጊዜ ባለ ከሳራ መመለስ ናት » ይላሉ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
하나님의 진리가 그들에게 도래했을 때 이것은 분명 마술이 라 말하더라
ከእኛም ዘንድ እውነቱ በመጣላቸው ጊዜ « ይህ በእርግጥ ግልጽ ድግምት ነው » አሉ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
이때 그들이 말하더라 그대 에게 꾸란이 계시되었다니 그대가미친자가 아니뇨
« አንተ ያ በእርሱ ላይ ቁርኣን የተወረደለት ሆይ ! አንተ በእርግጥ ዕብድ ነህ » አሉም ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
그대가 우리를 위하여 땅에 서 물을 솟게 할 때까지는 그대를믿지 않으리라 말하더라
አሉም « ለኛ ከምድር ምንጭን እስከምታፈነዳን ለአንተ አናምንም ፡ ፡ »
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
그러나 그의 좌편에 기록을 받은 자는 나의 기록이 나에게 이 르지 아니 했으면 하고 말하더라
መጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ « ዋ ጥፋቴ ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ » ይላል ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
그러나 진리가 그들에게 이 르렀을 때 그들은 이것은 마술에 불과하니 우리는 이것을 믿지 않 으리라고 말하더라
እውነቱም በመጣላቸው ጊዜ « ይህ ድግምት ነው ፡ ፡ እኛም በእርሱ ከሓዲዎች ነን » አሉ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
그러자 그녀는 그애를 가르 켰더라 이때 모두가 요람안에 있 는 아기와 어떻게 말을 하란 말이 뇨 라고 말하더라
ወደርሱም ጠቀሰች ፡ ፡ « በአንቀልባ ያለን ሕጻን እንዴት እናናግራለን ! » አሉ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
그러나 그들 가운데서 한 경 고자가 그들에게 나타나니 그들 은 놀라며 이것은 신기한 일이라 고 그들 불신자들은 말하더라
ይልቁንም ከነሱ ጎሳ የኾነ አስፈራሪ ስለ መጣላቸው ተደነቁ ፡ ፡ ከሓዲዎቹም « ይህ አስደናቂ ነገር ነው » አሉ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
그것이 그들에게 계시될 때 그들은 저희는 그것을 믿나이다 그것은 주님으로부터 온 진리이나니 저희는 이전에도 무슬림 이었 습니다 라고 말하더라
በእነሱ ላይ በሚነበብላቸውም ጊዜ « በእርሱ አምነናል ፡ ፡ እርሱ ከጌታችን የኾነ እውነት ነው ፡ ፡ እኛ ከርሱ በፊት ሙስሊሞች ነበርን » ይላሉ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
그들이 요셉에게로 들어갔을때 그는 양친에게 그와 함께 있 을 안식처를 제공하며 애굽으로 들어오소서 하나님의 뜻이옵니다 그리고 안심하소서 라고 말하더라
በዩሱፍ ላይም በገቡ ጊዜ ወላጆቹን ወደርሱ አስጠጋቸው ፡ ፡ « በአላህም ፈቃድ ጥብቆች ስትኾኑ ምስርን ግቡ » አላቸው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
그가 또 말하더라 이것이 당신께서 내 위에 은혜를 더한 자이뇨 당신께서 나를 심판의 날까 지 유예한다면 나는 그의 후손들 을 소수만 제외하고는 멸망케 하 리요
« ንገረኝ ይህ ያ በእኔ ላይ ያበለጥከው ነውን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ብታቆየኝ ዘሮቹን ጥቂቶች ሲቀሩ ወደ ስህተት በእርግጥ እስባቸዋለሁ » አለ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
그들이 공허한 말을 들을 때에는 등을 돌리며 우리에게는 우리의 일이 있고 너희에게는 너 희의 할 일이 있나니 당신들께 평화가 있기를 바랍니다 우리는 무 지한 자들을 원치 않습니다 라고 말하더라
ውድቅንም ቃል በሰሙ ጊዜ ከእርሱ ይርቃሉ ፡ ፡ « ለእኛ ሥራዎቻችን አሉን ፡ ፡ ለናንተም ሥራዎቻችሁ አሏችሁ ፡ ፡ ሰላም በእናንተ ላይ ( ይኹን ) ባለጌዎችን አንፈልግም » ይላሉ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
그 도시의 여성들이 말하기 를 아지즈의 아내가 그녀의 종을 유혹하고 그가 그녀를 열렬히 사 랑하니 우리는 그녀가 방황하게 됨을 보리라 하더라
በከተማው ያሉ ሴቶችም « የዐዚዝ ሚስት ብላቴናዋን ከነፍሱ ታባብለዋለች ፡ ፡ በእውነቱ ፍቅሩ ልቧን መቷታል ፡ ፡ እኛ በግልጽ ስህተት ውስጥ ሆና በእርግጥ እናያታለን » አሉ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet: