Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från: Maskinöversättning
Föreslå en bättre översättning
Kvalitet:
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
imeletwa kwako na:
ይህንን ያቀረበሎት
Senast uppdaterad: 2014-08-15
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
na hakika haya ni ukumbusho kwako na kwa kaumu yako . na mtakuja ulizwa .
እርሱም ( ቁርኣን ) ለአንተ ፣ ለሕዘቦችህም ታላቅ ክብር ነው ፡ ፡ ወደ ፊትም ( ከርሱ ) ትጠየቃላችሁ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
na kanisa linalokutana nyumbani kwako, na wewe dada afia, na askari mwenzetu arkupo.
ለእኅታችንም ለአፍብያ፥ ከእኛም ጋር አብሮ ወታደር ለሆነ ለአርክጳ፥ በቤትህም ላለች ቤተ ክርስቲያን፤
Senast uppdaterad: 2012-05-04
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
na sema : mola wangu mlezi ! najikinga kwako na wasiwasi wa mashet'ani .
በልም « ጌታዬ ሆ ! ከሰይጣናት ጉትተጎታዎች በአንተ እጠበቃለሁ ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
na ambao wanayaamini yaliyo teremshwa kwako , na yaliyo teremshwa kabla yako ; na akhera wana yakini nayo .
ለእነዚያም ወደ አንተ በተወረደውና ከአንተ በፊትም በተወረደው የሚያምኑ በመጨረሻይቱም ( ዓለም ) እነርሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት ( መሪ ነው ) ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
na utakapo mkhofia basi mtie mtoni , na usikhofu wala usihuzunike . hakika sisi tutamrudisha kwako na tutamfanya miongoni mwa mitume .
ወደ ሙሳም እናት « አጥቢው ፣ በርሱም ላይ በፈራሽ ጊዜ በባሕሩ ውስጥ ጣይው አትፈሪም ፣ አትዘኝም ፣ እኛ ወዳንቺ መላሾቹና ከመልክተኞቹም አድራጊዎቹ ነንና » ማለትን አመለከትን ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
mimi nimewapa ule ujumbe ulionipa nao wameupokea; wanajua kwamba kweli nimetoka kwako, na wanaamini kwamba wewe ulinituma.
የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና፤ እነርሱም ተቀበሉት፥ ከአንተም ዘንድ እንደ ወጣሁ በእውነት አወቁ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ አመኑ።
Senast uppdaterad: 2012-05-04
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
tujaalie tuwe ni wenye kusilimu kwako , na pia miongoni mwa vizazi vyetu wawe umma ulio silimu kwako . na utuonyeshe njia za ibada yetu na utusamehe .
« ጌታችን ሆይ ! ላነተ ታዛዦችም አድርገን ፡ ፡ ከዘሮቻችንም ላንተ ታዛዦች ሕዝቦችን ( አድርግ ) ፡ ፡ ሕግጋታችንንም አሳየን ፤ ( አሳውቀን ) ፡ ፡ በኛም ላይ ተመለስን ፤ አንተ ጸጸትን ተቀባዩ ሩኅሩኅ አንተ ብቻ ነህና ፡ ፡ »
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
vijana hao walipo kimbilia kwenye pango walisema : mola wetu mlezi ! tupe rehema itokayo kwako , na tutengezee uwongofu katika jambo letu .
ጎበዞቹ ወደ ዋሻው በተጠጉና « ጌታችን ሆይ ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን ፤ ለእኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልን » ባሉ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
huwaoni wale wanao dai kwamba wameamini yale yaliyo teremshwa kwako na yaliyo teremshwa kabla yako ? wanataka wakahukumiwe kwa njia ya upotofu , na hali wameamrishwa wakatae hayo !
ወደ እነዚያ እነርሱ በአንተ ላይ በተወረደውና ከአንተ በፊትም በተወረደው አምነናል ወደሚሉት ፤ አላየህምን በእርሱ እንዲክዱ በእርግጥ የታዘዙ ሲኾኑ ወደ ጣዖት መፋረድን ይፈልጋሉ ፡ ፡ ሰይጣንም ( ከእውነት ) የራቀን መሳሳት ሊያሳስታቸው ይፈልጋል ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
basi, pakumbuke pale ulipokuwa kabla ya kuanguka, ukayaache madhambi yako, na kufanya kama ulivyofanya pale awali. la sivyo, naja kwako na kukiondoa kinara chako mahali pake.
እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።
Senast uppdaterad: 2012-05-04
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
na kwa yakini yamefunuliwa kwako na kwa walio kuwa kabla yako : bila ya shaka ukimshirikisha mwenyezi mungu a'mali zako zitaanguka , na lazima utakuwa miongoni mwa wenye kukhasiri .
ብታጋራ ሥራህ በእርግጥ ይታበሳል ፡ ፡ በእርግጥም ከከሓዲዎቹ ትኾናለህ ማለት ወደ አንተም ወደእነዚያም ካንተ በፊት ወደነበሩት በእርግጥ ተወርዷል ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
sikiliza! nitawapeleka kwako watu wa kundi lake shetani, watu ambao hujisema kuwa ni wayahudi, kumbe ni wadanganyifu. naam, nitawapeleka kwako na kuwafanya wapige magoti mbele yako wapate kujua kwamba kweli nakupenda wewe.
እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ። አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።
Senast uppdaterad: 2012-05-04
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
yesu alipokuwa ameketi juu ya mlima wa mizeituni, wanafunzi walimwendea faraghani, wakamwuliza, "twambie mambo haya yatatukia lini? ni ishara gani itakayoonyesha kuja kwako na mwisho wa nyakati?"
እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው። ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት።
Senast uppdaterad: 2012-05-04
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Varning: Innehåller osynlig HTML-formatering
basi labda utaacha baadhi ya yale yaliyo funuliwa kwako , na kifua kitaona dhiki kwa hayo , kwa sababu wanasema : mbona hakuteremshiwa khazina , au wakaja naye malaika ? wewe ni mwonyaji tu , na mwenyezi mungu ndiye mlinzi wa kila kitu .
በእርሱ ላይ የገንዘብ ድልብ ለምን አልተወረደም ወይም ከርሱ ጋር መልአክ ለምን አልመጣም ማለታቸውንም በመፍራት ወደ አንተ ከሚወርደው ከፊሉን ልትተው በእርሱም ልብህ ጠባብ ሊኾን ይፈራልሃል ፡ ፡ አንተ አስፈራሪ ብቻ ነህ ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ተጠባባቂ ነው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet: