You searched for: schutzherren (Tyska - Amhariska)

Datoröversättning

Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.

German

Amharic

Info

German

schutzherren

Amharic

 

Från: Maskinöversättning
Föreslå en bättre översättning
Kvalitet:

Mänskliga bidrag

Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.

Lägg till en översättning

Tyska

Amhariska

Info

Tyska

aber gewiß , die ungerechten sind einer des anderen schutzherren . allah aber ist der schutzherr der gottesfürchtigen .

Amhariska

እነርሱ ከአላህ ( ቅጣት ) ምንንም ከአንተ አይገፈትሩልህምና ፡ ፡ በደለኞም ከፊላቸው የከፊሉ ረዳቶች ናቸው ፡ ፡ አላህም የጥንቁቆቹ ረዳት ነው ፡ ፡

Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:

Tyska

Über diejenigen , die sich anstatt seiner schutzherren nehmen , ist allah hüter , und du bist nicht ihr sachwalter .

Amhariska

እነዚያም ከእርሱ ሌላ ( የጣዖታት ) ረዳቶችን የያዙ ፤ አላህ በእነርሱ ላይ ተጠባባቂ ነው ፡ ፡ አንተም በእነርሱ ላይ ኀላፊ አይደለህም ፡ ፡

Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:

Tyska

und wer von euch sie zu schutzherren nimmt , der gehört zu ihnen . gewiß , allah leitet das ungerechte volk nicht recht .

Amhariska

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ረዳቶች አድርጋችሁ አትያዙ ፡ ፡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው ፡ ፡ ከእናንተም ውስጥ ረዳቶች የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው ፡ ፡ አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም ፡ ፡

Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:

Tyska

diejenigen aber , die ungläubig sind , deren schutzherren sind die falschen götter . sie bringen sie aus dem licht hinaus in die finsternisse .

Amhariska

አላህ የእነዚያ ያመኑት ሰዎች ረዳት ነው ፡ ፡ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣቸዋል ፡ ፡ እነዚያም የካዱት ረዳቶቻቸው ጣዖታት ናቸው ፡ ፡ ከብርሃን ወደ ጨለማዎች ያወጧቸዋል ፡ ፡ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው ፤ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡

Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:

Tyska

o die ihr glaubt , nehmt nicht die ungläubigen anstatt der gläubigen zu schutzherren ! wollt ihr denn allah eine offenkundige handhabe gegen euch liefern ?

Amhariska

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከምእምናን ሌላ ከሓዲዎችን ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ ፤ ለአላህ በናንተ ላይ ግልጽ ማስረጃዎችን ልታደርጉ ትፈልጋላችሁን

Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:

Tyska

und diejenigen , die ungläubig sind , sind einer des anderen schutzherren . - wenn ihr es nicht tut , wird es im land aufruhr und großes unheil geben .

Amhariska

እነዚያም የካዱት ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው ፡ ፡ ( ከምእምናን መረዳዳትን ከከሓዲያን መቆራረጥን ) ባትሠሩት በምድር ላይ ሁከትና ታላቅ ጥፋት ይኾናል ፡ ፡

Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:

Tyska

jene werden sich ( allah ) auf der erde nicht entziehen können , und sie werden außer allah keine schutzherren haben . die strafe wird ihnen vervielfacht .

Amhariska

እነዚያ በምድር ውስጥ ( ከአላህ ) የሚያመልጡ አልነበሩም ፡ ፡ ከአላህም ሌላ ለእነርሱ ረዳቶች አልነበሯቸውም ፡ ፡ ለእነሱ ቅጣቱ ይደራረብላቸዋል ፡ ፡ ( እውነትን ) መስማትን የሚችሉ አልነበሩም የሚያዩም አልነበሩም ፡ ፡

Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:

Tyska

folgt dem , was zu euch von eurem herrn herabgesandt worden ist , und folgt außer ihm keinen ( anderen ) schutzherren ! wie wenig ihr bedenkt !

Amhariska

ከጌታችሁ ወደእናንተ የተወረደውን ተከተሉ ፡ ፡ ከአላህም ሌላ ረዳቶችን አትከተሉ ፡ ፡ ጥቂትን ብቻ ትገሰጻላችሁ ፡ ፡

Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:

Tyska

( sie , ) die die ungläubigen anstatt der gläubigen zu schutzherren nehmen . begehren sie ( etwa ) macht bei ihnen ( zu finden ) ?

Amhariska

እነዚያ ከምእምናን ሌላ ከሓዲዎችን ወዳጆች አድርገው የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉን ልቅናውም ሁሉ ለአላህ ብቻ ነው ፡ ፡

Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:

Få en bättre översättning med
7,800,396,797 mänskliga bidrag

Användare ber nu om hjälp:



Vi använder cookies för att förbättra din upplevelse. Genom att fortsätta besöka den här webbplatsen godkänner du vår användning av cookies. Läs mer. OK