Şunu aradınız:: rescind the contract (İngilizce - Habeşistan Dili (Amharca))

Bilgisayar çevirisi

İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.

English

Amharic

Bilgi

English

rescind the contract

Amharic

 

Kimden: Makine Çevirisi
Daha iyi bir çeviri öner
Kalite:

İnsan katkıları

Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.

Çeviri ekle

İngilizce

Habeşistan Dili (Amharca)

Bilgi

İngilizce

those who fulfill the covenant of allah and do not break the contract ,

Habeşistan Dili (Amharca)

እነዚያ በአላህ ቃል ኪዳን የሚሞሉ የጠበቀውንም ኪዳን የማያፈርሱ ናቸው ፡ ፡

Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:

İngilizce

a written record of the contract is more just in the sight of god , more helpful for the witness , and a more scrupulous way to avoid doubt . however , if everything in the contract is exchanged at the same time , there is no sin in not writing it down .

Habeşistan Dili (Amharca)

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ በዕዳ በተዋዋላችሁ ጊዜ ጻፉት ፡ ፡ ጸሐፊም በመካከላችሁ በትክክል ይጻፍ ፡ ፡ ጸሐፊም አላህ እንደ አሳወቀው መጻፍን እንቢ አይበል ፡ ፡ ይጻፍም ፡ ፡ ያም በርሱ ላይ ዕዳው ያለበት ሰው በቃሉ ያስጽፍ ፡ ፡ አላህንም ጌታውን ይፍራ ፡ ፡ ከእርሱም ( ካለበት ዕዳ ) ምንንም አያጉድል ፡ ፡ ያም በርሱ ላይ ዕዳው ያለበት ቂል ፣ ወይም ደካማ ፣ ወይም በቃሉ ማስጻፍን የማይችል ቢኾን ዋቢው በትክክል ያስጽፍለት ፡ ፡ ከወንዶቻችሁም ሁለትን ምስክሮች አስመስክሩ ፡ ፡ ሁለትም ወንዶች ባይኾኑ ከምስክሮች ሲኾኑ ከምትወዱዋቸው የኾኑን አንድ ወንድና አንደኛዋ ስትረሳ አንደኛይቱ ሌላዋን ታስታውሳት ዘንድ ሁለት ሴቶች ( ይመስክሩ ) ፡ ፡ ምስክሮችም በተጠሩ ጊዜ እንቢ አይበሉ ፡ ፡ ( ዕዳው ) ትንሽ ወይም ትልቅ ቢኾንም እስከ ጊዜው ድረስ የምትጽፉት ከመኾን አትሰልቹ ፡ ፡ እንዲህ ማድረጋችሁ አላህ ዘንድ በጣም ትክክል ለምስክርነትም አረጋጋጭ ላለመጠራጠራችሁም በጣም ቅርብ ነው ፡ ፡ ግን በመካከላችሁ እጅ በጅ የምትቀባበሏት ንግድ ብትኾን ባትጽፉዋት በናንተ ላይ ኃጢኣት የለባችሁም ፡ ፡ በተሻሻጣችሁም ጊዜ አስመስክሩ ፡ ፡ ጸሐፊም ምስክርም ( ባለ ጉዳዩ ጋር ) አይጎዳዱ ፡ ፡ ( ይህንን ) ብትሠሩም እርሱ በእናንተ ( የሚጠጋ ) አመጽ ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህም ያሳውቃችኋል ፡ ፡ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:

İngilizce

it is not righteousness that ye turn your faces towards east or west ; but it is righteousness- to believe in allah and the last day , and the angels , and the book , and the messengers ; to spend of your substance , out of love for him , for your kin , for orphans , for the needy , for the wayfarer , for those who ask , and for the ransom of slaves ; to be steadfast in prayer , and practice regular charity ; to fulfil the contracts which ye have made ; and to be firm and patient , in pain ( or suffering ) and adversity , and throughout all periods of panic . such are the people of truth , the allah-fearing .

Habeşistan Dili (Amharca)

መልካም ሥራ ፊቶቻችሁን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ አቅጣጫ ማዞር አይደለም ፡ ፡ ግን መልካም ሥራ በአላህና በመጨረሻው ቀን ፣ በመላእክትም ፣ በመጻሕፍትም ፣ በነቢያትም ፣ ያመነ ሰው ገንዘብንም ከመውደዱ ጋር ለዝምድና ባለቤቶችና ለየቲሞች ለምስኪኖችም ፣ ለመንገደኞችም ፣ ለለማኞችም ፣ ለጫንቃዎችም ( ማስለቀቅ ) የሰጠ ሰውና ሶላትንም ደንቡን ጠብቆ የሰገደ ፣ ዘካንም የሰጠ ፣ ቃል ኪዳንም በገቡ ጊዜ በኪዳናቸው የሞሉ ( ሰዎች ሥራ ) ነው ፡ ፡ በችግር በበሽታና በጦር ጊዜም ታጋሾችን ( እናወድሳለን ) ፡ ፡ እነዚህ እነዚያ እውነትን የያዙ ናቸው ፡ ፡ እነዚያም ተጠንቃቂዎቹ እነርሱ ናቸው ፡ ፡

Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:

Benzerlik derecesi düşük bazı insan çevirileri gizlendi.
Benzerlik derecesi düşük olan sonuçları göster.

Daha iyi çeviri için
7,763,977,786 insan katkısından yararlanın

Kullanıcılar yardım istiyor:



Deneyiminizi iyileştirmek için çerezleri kullanıyoruz. Bu siteyi ziyaret etmeye devam ederek çerezleri kullanmamızı kabul etmiş oluyorsunuz. Daha fazla bilgi edinin. Tamam