İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Kimden: Makine Çevirisi
Daha iyi bir çeviri öner
Kalite:
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
of voelen jullie je er veilig voor dat hij die in de hemel is , niet een vulkanische regen over jullie zal zenden ? jullie zullen dan weten hoe ( terecht ) mijn waarschuwing was .
ወይም በሰማይ ውስጥ ያለን በእናንተ ላይ ጠጠርን ያዘለች ነፋስን ቢልክባችሁ ትተማመናላችሁን ? ( አትፈሩምን ? ) ማስጠንቀቄም እንዴት እንደኾነ ወደፊት ታውቃላችሁ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
het is niet een zonde voor de blinde , en niet voof de lamme. en niet voot de zieke , en niet voor julliezelf , dat jullie in jullie huizen eten , of in de huizen van jullie vaderen , of in de huizen van jullie moeders , of in de huizen van jullie broeders , of in de huizen van jullie zusters , of in de huizen van jullie vaders broeders , of in de huizen van jullie vaders zusters , of in de huizen van jullie moeders broedcrs , of in de huizen van jullie moeders zusters , of in de huizen waarvan jullie de sleutels bezitten , of ( in de huizen van ) jullie vrienden . het is geen overtreding voor jullie om gezamenlijk te eten of apart .
( ከሰዎች ጋር በመብላት ) በዕውር ላይ ኀጢአት የለበትም ፡ ፡ በአንካሳም ላይ ኀጢአት የለበትም ፡ ፡ በበሽተኛም ላይ ኀጢአት የለበትም ፡ ፡ በነፍሶቻችሁም ላይ ከቤቶቻችሁ ወይም ከአባቶቻችሁ ቤቶች ወይም ከእናቶቻችሁ ቤቶች ወይም ከወንድሞቻችሁ ቤቶች ወይም ከእኅቶቻችሁ ቤቶች ወይም ከአጎቶቻችሁ ቤቶች ወይም ከአክስቶቻችሁ ቤቶች ወይም ከየሹሞቻችሁ ቤቶች ወይም ከየሹሜዎቻችሁ ቤቶች ወይም መክፈቻዎቹን ከያዛችሁት ቤት ወይም ከወዳጃችሁ ቤት ( ብትበሉ ) ኀጢአት የለባችሁም ፡ ፡ ተሰብስባችሁ ወይም ተለያይታችሁ ብትበሉ በእናንተ ላይ ኀጢአት የለባችሁም ፡ ፡ ቤቶችንም በገባችሁ ጊዜ ፤ ከአላህ ዘንድ የኾነችን የተባረከች መልካም ሰላምታ በነፍሶቻችሁ ላይ ሰላም በሉ ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ አንቀጾችን ለእናንተ ያብራራል ፡ ፡ ልታውቁ ይከጀላልና ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Benzerlik derecesi düşük bazı insan çevirileri gizlendi.
Benzerlik derecesi düşük olan sonuçları göster.