İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
na epukeni kila aina ya uovu.
ከማናቸውም ዓይነት ክፉ ነገር ራቁ።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
hafurahii uovu, bali hufurahia ukweli.
ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
kisha akaifahamisha uovu wake na wema wake ,
አመጽዋንና ፍርሃትዋንም ባሳወቃት ( አምላክ እምላለሁ ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na anaye tenda chembe ya uovu atauona !
የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
lakini yesu alitambua uovu wao, akawaambia, "enyi
ኢየሱስም ክፋታቸውን አውቆ። እናንተ ግብዞች፥ ስለ ምን ትፈትኑኛላችሁ?
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Uyarı: Görünmez HTML biçimlendirmesi içeriyor
na ajiepushe na uovu, atende mema, atafute amani na kuizingatia.
ከክፉ ፈቀቅ ይበል፥ መልካምንም ያድርግ፥ ሰላምን ይሻ ይከተለውም፤
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
basi ukawafikia uovu wa waliyo yatenda , na waliyo kuwa wakiyakejeli yakawazunguka .
የሠሩዋቸውም ኀጢአቶች ( ቅጣት ) አገኛቸው ፡ ፡ በእርሱም ይሳለቁበት የነበሩት ሁሉ በነሱ ላይ ወረደባቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
mola wetu mlezi ! tulizidiwa na uovu wetu na tukawa watu tulio potea .
ይላሉ « ጌታችን ሆይ ! በእኛ ላይ መናጢነታችን አሸነፈችን ፡ ፡ ጠማማዎችም ሕዝቦች ነበርን ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
ni kama mfano wa walio kuwa kabla yao hivi karibuni . walionja uovu wa mambo yao .
( ብጤያቸው ) እንደእነዚያ ከእነሱ በፊት በቅርብ ጊዜ የነገራቸውን ቅጣት እንደቀመሱት ብጤ ነው ፡ ፡ ለእነርሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
hali kadhalika ninyi mnaonekana na watu kwa nje kuwa wema, lakini kwa ndani mmejaa unafiki na uovu.
እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
basi ukawasibu uovu wa waliyo yachuma . na wale walio dhulumu miongoni mwa hawa utawasibu uovu wa waliyo yachuma vile vile .
የሠሩዋቸውም መጥፎዎች ( ቅጣት ) አገኛቸው ፡ ፡ ከእነዚህም እነዚያ የበደሉት የሠሩዋቸው መጥፎዎች ( ፍዳ ) በእርግጥ ይነካቸዋል ፡ ፡ እነርሱም አምላጮች አይደሉም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
kwa kutakabari kwao katika nchi , na kufanya vitimbi vya uovu . na vitimbi viovu havimsibu ila mwenyewe aliye vifanya .
በምድር ላይ ኩራትንና በክፉ ( ተንኮል ) መዶለትንም ( እንጂ አልጨመረላቸውም ፡ ፡ ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም ፡ ፡ የቀድሞዎቹን ደንብ እንጂ ይጠባበቃሉን ? ለአላህ ደንብም መልለወጥን አታገኝም ፡ ፡ ለአላህ ደንብም መዛወርን አታገኝም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
ama wale wenye maradhi katika nyoyo zao , basi inawazidishia uovu juu ya uovu wao ; na wanakufa hali ni makafiri .
እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸውማ በርክሰታቸው ላይ ርክሰትን ጨመረችላቸው ፡ ፡ እነርሱም ከሓዲዎች ኾነው ሞቱ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
ambao malaika waliwafisha nao wamejidhulumu nafsi zao ! basi watasalimu amri , waseme : hatukuwa tukifanya uovu wowote .
( እነርሱ ) « እነዚያ ነፍሶቻቸውን በዳይ ኾነው መላእክት የሚገድሏቸው ናቸው ፡ ፡ ከክፉ ሥራ ምንም ነገር የምንሠራም አልነበርን » ( ሲሉ ) ታዛዥነታቸውን ይገልጻሉ ፡ ፡ « በእውነት አላህ ትሰሩት የነበራችሁትን ነገር ዐዋቂ ነው » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
anaye tenda mema basi anajitendea mwenyewe nafsi yake , na mwenye kutenda uovu basi ni juu ya nafsi yake vile vile ; wala mola wako mlezi si mwenye kuwadhulumu waja .
መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው ፡ ፡ ያጠፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው ፡ ፡ ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
amani iwe juu yenu ! mola wenu mlezi amejilazimisha rehema , ya kwamba atakaye fanya uovu miongoni mwenu kwa ujinga , kisha akatubu baada yake na akatengenea , basi hakika yeye ni mwenye maghfira na mwenye kurehemu .
እነዚያም በተአምራታችን የሚያምኑት ( ወደ አንተ ) በመጡ ጊዜ « ሰላም በእናንተ ላይ ይኹን ፡ ፡ ጌታችሁ በነፍሱ ላይ እዝነትን ጻፈ ፡ ፡ እነሆ ከእናንተ ውስጥ በስሕተት ክፉን ሥራ የሠራ ሰው ከዚያም ከእርሱ በኋላ የተጸጸተና ሥራውን ያሳመረ እርሱ ( አላህ ) መሓሪ አዛኝ ነው » በላቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite: