İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
na tukawapa wawili hao kitabu kinacho bainisha .
በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ ሰጠናቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
wote jumla, walikuwa watu wapatao kumi na wawili.
ሰዎቹም ሁሉ አሥራ ሁለት ያህሉ ነበር።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
hakika wawili hao ni katika waja wetu walio amini .
ሁለቱም በእርግጥ ከአመኑት ባሮቻችን ናቸው ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
basi wote wawili walipo jisalimisha , na akamlaza juu ya kipaji .
ሁለቱም ትዕዛዙን በተቀበሉና በግንባሩም ጎን ላይ በጣለው ጊዜ ( የሆነው ሆነ ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
waliwachukua pia watu wengine wawili, wahalifu, wauawe pamoja naye.
ሌሎችንም ሁለት ክፉ አድራጊዎች ደግሞ ከእርሱ ጋር ይገድሉ ዘንድ ወሰዱ።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
wanapo pokea wapokeaji wawili , wanao kaa kuliani na kushotoni .
ሁለቱ ቃል ተቀባዮች ( መላእክት ) ከቀኝና ከግራ ተቀማጮች ኾነው በሚቀበሉ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
ilipokuwa jioni, yesu alifika pamoja na wanafunzi wake kumi na wawili.
በመሸም ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ጋር መጣ።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
imeandikwa katika sheria yenu ya kwamba ushahidi wa watu wawili ni halali.
የሁለት ሰዎችም ምስክርነት እውነት እንደ ሆነ በሕጋችሁ ተጽፎአል።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
kesho yake, yohane alikuwa tena mahali hapo pamoja na wanafunzi wake wawili.
በነገው ደግሞ ዮሐንስ ከደቀ መዛሙርቱም ሁለት ቆመው ነበር፥
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
wakati huo watu wawili watakuwa shambani; mmoja atachukuliwa na mwingine ataachwa.
በዚያን ጊዜ ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል አንዱም ይቀራል፤
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
lakini wao wakamwambia, "tunayo mikate mitano tu na samaki wawili."
እነርሱም። ከአምስት እንጀራና ከሁለት ዓሣ በቀር በዚህ የለንም አሉት።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
Uyarı: Görünmez HTML biçimlendirmesi içeriyor
nao wawili watakuwa mwili mmoja. kwa hiyo, wao si wawili tena bali mwili mmoja.
ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
kwani wao hawakuyakataa aliyo pewa musa zamani ? walisema : ni wachawi wawili wanasaidiana .
እውነቱም ከእኛ ዘንድ በመጣላቸው ጊዜ « ለሙሳ የተሰጠው ብጤ አይስሰጠውም ኖሯልን » አሉ ፡ ፡ « ከዚህ በፊት ሙሳ በተሰጠው አልካዱምን የተረዳዱ ሁለት ድግምቶች ናቸው » አሉ ፡ ፡ « እኛ በሁሉም ከሓዲዎች ነንም » አሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
mola wetu ! unighufirie mimi na wazazi wangu wote wawili , na waumini , siku ya kusimama hisabu .
« ጌታችን ሆይ ! ለእኔም ለወላቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር ፡ ፡ »
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
wakasema : je , tuwaamini wanaadamu wawili hawa kama sisi , na ambao watu wao ni watumwa wetu ?
« ብጤያችንም ለኾኑ ሁለት ሰዎች ሕዝቦቻቸው ለእኛ ተገዢዎች ኾነው ሳሉ እናምናለን » አሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
wanyang'anyi wawili walisulubishwa pia pamoja naye, mmoja upande wa kushoto na mwingine upande wa kulia.
በዚያን ጊዜ ሁለት ወንበዶች አንዱ በቀኝ አንዱም በግራ ከእርሱ ጋር ተሰቀሉ።
Son Güncelleme: 2012-05-04
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
hapo akasema yule aliye okoka katika wale wawili akakumbuka baada ya muda : mimi nitakwambieni tafsiri yake . basi nitumeni .
ያም ከሁለቱ የዳነውና ከብዙ ጊዜ በኋላ ( ዩሱፍን ) ያስታወሰው ሰው « እኔ ፍቹን እነግራችኋለሁና ላኩኝ » አለ ፤ ( ወደ ዩሱፍ ሌደም ) ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
na wasomee khabari za wana wawili wa adam kwa kweli . walipo toa mhanga , ukakubaliwa wa mmoja wao , na wa mwengine haukukubaliwa .
በነርሱም ላይ የአደምን ሁለት ልጆች ወሬ ቁርባንን ባቀረቡና ( አላህ ) ከአንደኛቸው ተቀብሎ ከሌላው ባልተቀበለ ጊዜ ( የኾነውን ) በእውነት አንብብላቸው ፡ ፡ « በእርግጥ እገድልሃለሁ » አለው ፡ ፡ ( ተገዳዩ ) « አላህ የሚቀበለው እኮ ከጥንቁቆቹ ብቻ ነው » አለ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
enyi wafungwa wenzangu wawili ! je , mabwana wengi wanao farikiana wao kwa wao ni bora au mwenyezi mungu mmoja mwenye nguvu ?
« የእስር ቤት ጓደኞቼ ሆይ ! የተለያዩ አምላኮች ይሻላሉን ወይስ አሸናፊው አንዱ አላህ
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
watu wawili miongoni mwa wachamngu ambao mwenyezi mungu amewaneemesha , walisema : waingilieni kwa mlangoni . mtakapo waingilia basi kwa yakini nyinyi mtashinda .
ከእነዚያ ( አላህን ) ከሚፈሩትና አላህ በእነርሱ ላይ ከለገሰላቸው የኾኑ ሁለት ሰዎች « በእነርሱ ( በኀያሎቹ ) ላይ በሩን ግቡ ፡ ፡ በገባችሁትም ጊዜ እናንተ አሸናፊዎች ናችሁ ፡ ፡ ምእመናንም እንደኾናችሁ በአላህ ላይ ተመኩ » አሉ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite: