İnsan çevirisi örneklerinden çeviri yapmayı öğrenmeye çalışıyor.
Profesyonel çevirmenler, işletmeler, web sayfaları ve erişimin serbest olduğu çeviri havuzlarından.
then hasten onward from the place whence the multitude hasteneth onward , and ask forgiveness of allah . lo !
ከዚያም ( ቁረይሾች ሆይ ! ) ሰዎቹ ከጎረፉበት ስፍራ ጉረፉ ፤ ( ተመለሱ ) ፡ ፡ አላህንም ምሕረትን ለምኑ ፤ አላህ እጅግ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite:
then whoso hasteneth ( his departure ) by two days , it is no sin for him , and whoso delayeth , it is no sin for him ; that is for him who wardeth off ( evil ) . be careful of your duty to allah , and know that unto him ye will be gathered .
በተቆጠሩ ቀኖችም ውስጥ ( በሚና ጠጠሮችን ስትወረውሩ ) አላህን አውሱ ፡ ፡ በሁለት ቀኖችም ውስጥ ( በመኼድ ) የተቻኮለ ሰው በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡ ፡ የቆየም ሰው በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡ ፡ ( ይህም ) አላህን ለፈራ ሰው ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ እናንተ ወደርሱ የምትሰበሰቡ መኾናችሁንም ዕወቁ ፡ ፡
Son Güncelleme: 2014-07-02
Kullanım Sıklığı: 1
Kalite: