来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
sie glauben , daß ihnen vernichtendes angetan wird .
በርሳቸውም ዐደጋ እንደሚሠራባቸው ያረጋግጣሉ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
und bezeugen , was sie den gläubigen angetan haben .
እነርሱም በምእምናኖቹ በሚሠሩት ( ማሰቃየት ) ላይ መስካሪዎች ናቸው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
und sie werden das bezeugen , was sie den gläubigen angetan haben .
እነርሱም በምእምናኖቹ በሚሠሩት ( ማሰቃየት ) ላይ መስካሪዎች ናቸው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
und ( für jene , ) die sich wehren , wenn ihnen gewalt angetan wird .
ለእነዚያም በደል በደረሰባቸው ጊዜ እነርሱ ( በመሰሉ ) የሚመልሱ ለኾኑት ( በላጭና ኗሪ ነው ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
und ich will meinen zwei zeugen geben, daß sie weissagen tausendzweihundertundsechzig tage, angetan mit säcken.
ለሁለቱም ምስክሮቼ ማቅ ለብሰው ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን ትንቢት ሊናገሩ እሰጣለሁ።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
und ihm folgte nach das heer im himmel auf weißen pferden, angetan mit weißer und reiner leinwand.
በሰማይም ያሉት ጭፍራዎች ነጭና ጥሩ ቀጭን የተልባ እግር ልብስ ለብሰው በአምባላዮች ፈረሶች ተቀምጠው ይከተሉት ነበር።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
sie sagten : " wer hat unseren göttern dies angetan ? er muß wahrlich ein frevler sein . "
« በአማልክቶቻችን ይህንን የሠራ ማነው እርሱ በእርግጥ ከበደለኞች ነው » አሉ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
sie sagten : " bist du es gewesen , der unseren göttern dies angetan hat , o abraham ? "
« ኢብራሂም ሆይ ! በአማልክቶቻችን ይህንን የሠራህ አንተ ነህን » አሉት ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
und für beide gibt es stellungen für das , was sie taten . und er wird ihnen ihre taten doch vergüten , und ihnen wird kein unrecht angetan .
ለሁሉም ከሠሩት ሥራ ደረጃዎች አልሏቸው ፡ ፡ ሥራዎቻቸውንም ይሞላላቸው ዘንድ ( ይህንን መነዳቸው ) እነርሱም አይበደሉም ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
und allah erschuf die himmel und die erde in gesetzmäßigkeit , und damit jeder seele das vergolten wird , was sie erwarb . und ihnen wird kein unrecht angetan .
አላህም ሰማያትንና ምድርን ( ለችሎታው እንደሚያመለክትባቸውና ) ነፍስም ሁሉ በሠራችው ሥራ ትምመነዳ ዘንድ በትክክል ፈጠረ ፡ ፡ እነርሱም አይበደሉም ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
und um den stuhl waren vierundzwanzig stühle, und auf den stühlen saßen vierundzwanzig Älteste, mit weißen kleidern angetan, und hatten auf ihren häuptern goldene kronen.
በዙፋኑ ዙሪያም ሀያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፥ በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ሀያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
er sagte : " ist euch bewußt geworden , was ihr yusuf und seinem bruder angetan habt , als ihr noch unwissende wart ? "
« እናንተ የማታውቁ በነበራችሁ ጊዜ በዩሱፍና በወንድሙ ላይ የሰራችሁትን ግፍ ዐወቃችሁን » አላቸው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
er sagte : « wißt ihr ( noch ) , was ihr josef und seinem bruder angetan habt , als ihr töricht gehandelt habt ? »
« እናንተ የማታውቁ በነበራችሁ ጊዜ በዩሱፍና በወንድሙ ላይ የሰራችሁትን ግፍ ዐወቃችሁን » አላቸው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
du darfst die von ihnen entlassen , die du ( zu entlassen ) wünschst , und du darfst die behalten , die du ( zu behalten ) wünschst ; und wenn du eine , die du entlassen hast , wieder aufnehmen willst , dann trifft dich kein vorwurf . das ist dazu angetan , daß ihre blicke zufriedenheit ausstrahlen und sie sich nicht grämen und sie alle zufrieden sein mögen mit dem , was du ihnen zu geben hast .
ከእነርሱ የምትሻትን ታቆያለህ ፡ ፡ የምትሻውንም ወደ አንተ ታስጠጋለህ ፡ ፡ ( በመፍታት ) ከአራቅሃትም የፈለግሃትን ( በመመለስ ብታስጠጋ ) በአንተ ላይ ኀጢአት የለብህም ፡ ፡ ይህ ዓይኖቻቸው ወደ መርጋት ፣ ወደ አለማዘናቸውም ፣ ለሁሉም በሰጠሃቸው ነገር ወደ መውደዳቸውም በጣም የቀረበ ነው ፡ ፡ አላህም በልቦቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ታጋሽ ነው ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量: