您搜索了: ausschließlich (德语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

German

Amharic

信息

German

ausschließlich

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

德语

阿姆哈拉语

信息

德语

sollten sie sich dann abwenden , dann obliegt dir ausschließlich das deutliche verkünden .

阿姆哈拉语

( ከኢስላም ) ቢሸሹም ባንተ ላይ ያለብህ ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

so wende dich ab von dem , der sich von unserer ermahnung abwendet und ausschließlich das diesseitige leben will .

阿姆哈拉语

ከግሣጼያችንም ( ከቁርኣን ) ከሸሸና አነስተኛይቱን ሕይወት እንጅ ሌላን ከማይሻ ሰው ዙር ( ተወው ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

und allah hat dies ausschließlich als frohe botschaft vollbracht und damit eure herzen ruhe finden . und den sieg verleiht nur allah .

阿姆哈拉语

አላህም ( ይኽንን ርዳታ ) ለብስራትና ልቦቻችሁ በርሱ ሊረኩበት እንጂ ለሌላ አላደረገውም ፡ ፡ ድልም መንሳት ከአላህ ዘንድ እንጂ ከሌላ አይደለም ፡ ፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

seine verfügung hat er ausschließlich über diejenigen , die ihn als wali nehmen , und diejenigen , die durch ihn schirk betreiben .

阿姆哈拉语

ስልጣኑ በእነዚያ በሚታዘዙት ላይና በእነዚያም እነርሱ በእርሱ ( ምክንያት ) አጋሪዎች በኾኑት ላይ ብቻ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

und ich weiß nicht , weder was mit mir gemacht wird , noch mit euch . ich folge ausschließlich dem , was mir als wahy zuteil wird .

阿姆哈拉语

« ከመልክተኞች ብጤ የሌለኝ አይደለሁም ፡ ፡ በእኔም በእናንተም ምን እንደሚሥሠራም አላውቅም ፡ ፡ ወደእኔ የሚወረደውን እንጅ ሌላን አልከተልም ፡ ፡ እኔም ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም » በላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

sag : " ich warne euch ausschließlich mit dem wahy . " doch die tauben vernehmen keinen ruf , wenn sie gewarnt werden .

阿姆哈拉语

« የማስፈራራችሁ በተወረደልኝ ብቻ ነው ፡ ፡ ግን ደንቆሮዎች በሚስፈራሩ ጊዜ ጥሪን አይሰሙም » በላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

德语

und hütet euch vor einer versuchung , die gewiß nicht ausschließlich diejenigen von euch treffen wird , die unrecht tun . und wißt , gott verhängt eine harte strafe .

阿姆哈拉语

ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ ፡ ፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

wer rechtleitung findet , der findet für sich selbst rechtleitung , und wer irregeht , der geht ausschließlich gegen sich selbst irre . und keine verfehlende seele trägt die verfehlung einer anderen .

阿姆哈拉语

የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው ፡ ፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው ( ጉዳቱ ) በእርሷ ላይ ነው ፡ ፡ ተሸካሚም ( ነፍስ ) የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም ፡ ፡ መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

unser wort einer sache gegenüber , wenn wir sie wollen , ist ausschließlich , daß wir ihr sagen : " sei ! " dann ist sie .

阿姆哈拉语

ለማንኛውም ነገር ( መኾኑን ) በሻነው ጊዜ ቃላችን ለእርሱ « ኹን » ማለት ብቻ ነው ፤ ወዲውም ይኾናል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

德语

ausschließlich sucht die moscheen allahs zum gottesdienst derjenige auf , der den iman an allah und an den jüngsten tag verinnerlicht , das gebet ordnungsgemäß verrichtet , die zakat entrichtet und keinen außer allah fürchtet . diese mögen unter den rechtgeleiteten sein .

阿姆哈拉语

የአላህን መስጊዶች የሚሠራው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ፣ ሶላትንም በደንቡ የሰገደ ፣ ግዴታ ምጽዋትንም የሰጠ ከአላህም ሌላ ( ማንንም ) ያልፈራ ሰው ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያም ከተመሩት ጭምር መኾናቸው ተረጋገጠ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

allah empfiehlt euch hinsichtlich eurer kinder : einem männlichen geschlechts kommt ebensoviel zu wie der anteil von zwei weiblichen geschlechts . wenn es aber ( ausschließlich ) frauen sind , mehr als zwei , dann stehen ihnen zwei drittel dessen zu , was er hinterläßt ; wenn es ( nur ) eine ist , dann die hälfte .

阿姆哈拉语

አላህ በልጆቻችሁ ( ውርስ በሚከተለው ) ያዛችኋል ፡ ፡ ለወንዱ የሁለት ሴቶች ድርሻ ብጤ አለው ፡ ፡ ( ሁለት ወይም ) ከሁለት በላይም የኾኑ ሴቶች ብቻ ቢኾኑ ለእነሱ ( ሟቹ ) ከተወው ረጀት ( ድርሻ ) ከሦስት ሁለት እጁ አላቸው ፡ ፡ አንዲትም ብትኾን ለርሷ ግማሹ አላት ፡ ፡ ለአባትና ለእናቱም ለእርሱ ልጅ እንዳለው ከሁለቱ ለያንዳንዱ ከስድስት አንድ አላቸው ፡ ፡ ለእርሱም ልጅ ባይኖረውና ወላጆቹ ቢወርሱት ለእናቱ ሲሶው አላት ፡ ፡ ለእርሱም ወንድሞችና እኅቶች ቢኖሩት ለናቱ ከስድስት አንድ አላት ፡ ፡ ( ይህም የተባለው ) በርሷ ከተናዘዘባት ኑዛዜ ወይም ከዕዳ በኋላ ነው ፡ ፡ አባቶቻችሁና ልጆቻችሁ ለእናንተ በመጥቀም ማንኛቸው ይበልጥ ቅርብ እንደኾኑ አታውቁም ፡ ፡ ( ይኽም ) ከአላህ የተደነገገ ነው ፤ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,763,061,067 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認