您搜索了: disputing (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

disputing

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

concerning what are they disputing ?

阿姆哈拉语

ከምን ነገር ይጠያየቃሉ ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

disputing among themselves they will say :

阿姆哈拉语

እነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ ፡ -

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

surely that is true the disputing of the inhabitants of the fire

阿姆哈拉语

ይህ በእርግጥ እምነት ነው ፡ ፡ ( እርሱም ) የእሳት ሰዎች ( የእርስ በእርስ ) መካሰስ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 2
质量:

英语

then , on the day of resurrection , you will be disputing before your lord .

阿姆哈拉语

ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

they are awaiting only for one cry to seize them while they are yet disputing ,

阿姆哈拉语

እነርሱ የሚከራከሩ ሲኾኑ በድንገት የምትይዛቸው የኾነችን አንዲትን ጩኸት እንጂ ሌላን አይጠባበቁም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

they await but one shout , which will surprise them while they are disputing .

阿姆哈拉语

እነርሱ የሚከራከሩ ሲኾኑ በድንገት የምትይዛቸው የኾነችን አንዲትን ጩኸት እንጂ ሌላን አይጠባበቁም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

have you heard the news of the disputing parties who climbed the walls of the prayer room

阿姆哈拉语

የተከራካሪዎቹም ወሬ መጥቶልሃልን ? ምኩራቡን በተንጠላጠሉ ጊዜ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and those who strive in our signs with the intention of disputing , are the people of fire .

阿姆哈拉语

እነዚያም የሚያመልጡ መስሏቸው ተዓምራቶቻችንን በመንቀፍ የተጉ እነሱ የእሳት ጓዶች ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

( tell them ) : “ i had no knowledge of the high council when they were disputing .

阿姆哈拉语

( በአደም ነገር ) « በሚከራከሩ ጊዜ በላይኛው ሰራዊት ለእኔ ምንም ዕውቀት አልነበረኝም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

disputing with thee of the truth after it had been made manifest , as if they were being driven to death visible .

阿姆哈拉语

እነርሱ እያዩ ወደሞት እንደሚነዱ ኾነው በእውነቱ ነገር ( በመጋደል ግዴታነት ) ከተገለጸላቸው በኋላ ይከራከሩሃል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

disputing with you regarding the truth after it had been made clear , as if they were being herded towards a visible death .

阿姆哈拉语

እነርሱ እያዩ ወደሞት እንደሚነዱ ኾነው በእውነቱ ነገር ( በመጋደል ግዴታነት ) ከተገለጸላቸው በኋላ ይከራከሩሃል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

disputing with thee concerning the truth after it had become clear , as though they were being driven into death with their eyes wide open .

阿姆哈拉语

እነርሱ እያዩ ወደሞት እንደሚነዱ ኾነው በእውነቱ ነገር ( በመጋደል ግዴታነት ) ከተገለጸላቸው በኋላ ይከራከሩሃል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

on the day when every soul will come disputing for itself , and every soul will be fully compensated for what it did , and they will not be wronged .

阿姆哈拉语

ነፍስ ሁሉ ከራሷ ላይ የምትከራከር ኾና የምትመጣበትን ነፍስም ሁሉ የሠራችውን ( ዋጋ ) የምትቀበልበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡ እነርሱም አይበደሉም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and we sent to thamood their brother saleh : “ worship god . ” but they became two disputing factions .

阿姆哈拉语

ወደ ሰሙድም ወንድማቸውን ሷሊሕን አላህን ተገዙ በማለት በእርግጥ ላክነው ፡ ፡ ወዲያውም እነሱ የሚነታረኩ ሁለት ጭፍሮች ኾኑ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and assuredly we have variously propounded in this qur 'an for mankind every kind of similitude ; and man is of all things the most disputing .

阿姆哈拉语

በዚህም ቁርኣን ውስጥ ከየምሳሌው ሁሉ ለሰዎች መላልሰን ገለጽን ፡ ፡ ሰውም ከነገሩ ሁሉ ይበልጥ ክርክረ ብዙ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

disputing with thee concerning the truth after it was made manifest , as if they were being driven to death and they ( actually ) saw it .

阿姆哈拉语

እነርሱ እያዩ ወደሞት እንደሚነዱ ኾነው በእውነቱ ነገር ( በመጋደል ግዴታነት ) ከተገለጸላቸው በኋላ ይከራከሩሃል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

" the two of us are disputing the wrong one has done the other . so judge between us with equity , and do not be unjust , and guide us to the right path .

阿姆哈拉语

በዳውድ ላይም በገቡ ጊዜ ከእነርሱም በደነገጠ ጊዜ « አትፍራ ፤ ( እኛ ) ከፊላችን በከፊሉ ላይ ወሰን ያለፈ ሁለት ተከራካሪዎች ነን ፡ ፡ በመካከላችንም በእውነት ፍረድ ፡ ፡ አታዳላም ፡ ፡ ወደ መካከለኛውም መንገድ ምራን ፤ » አሉት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

then there arose certain of the synagogue, which is called the synagogue of the libertines, and cyrenians, and alexandrians, and of them of cilicia and of asia, disputing with stephen.

阿姆哈拉语

የነፃ ወጪዎች ከተባለችው ምኵራብም ከቀሬናና ከእስክንድርያም ሰዎች ከኪልቅያና ከእስያም ከነበሩት አንዳንዶቹ ተነሥተው እስጢፋኖስን ይከራከሩት ነበር፤

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

" i had no knowledge of the chiefs ( angels ) on high when they were disputing and discussing ( about the creation of adam ) .

阿姆哈拉语

( በአደም ነገር ) « በሚከራከሩ ጊዜ በላይኛው ሰራዊት ለእኔ ምንም ዕውቀት አልነበረኝም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

and no person earneth aught save against himself , and no bearer of burden shall bear anot her 's burden . thereafter unto your lord shall be your return , and he will declare unto you that wherein ye have been disputing .

阿姆哈拉语

በላቸው « እርሱ ( አላህ ) የሁሉ ጌታ ሲኾን ከአላህ በቀር ሌላን ጌታ እፈልጋለሁን ነፍስም ሁሉ በራሷ ላይ እንጅ ( ክፉን ) አትሠራም ፡ ፡ ተሸካሚም ( ነፍስ ) የሌላይቱን ሸክም ( ኃጢአት ) አትሸከምም ፡ ፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደ ጌታችሁ ነው ፡ ፡ ወዲያውም በእርሱ ትለያዩበት የነበራችሁትን ሁሉ ይነገራችኋል ፡ ፡ »

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,761,957,509 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認