来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
hath not the scripture said, that christ cometh of the seed of david, and out of the town of bethlehem, where david was?
ክርስቶስ ከዳዊት ዘር ዳዊትም ከነበረባት መንደር ከቤተ ልሔም እንዲመጣ መጽሐፍ አላለምን? አሉ።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
and out of the fruits of date-palms and grapes you derive intoxicants as well as wholesome sustenance . surely there is a sign for those who use reason .
ከዘምባባዎችና ከወይኖችም ፍሬዎች ( እንመግባችኋለን ) ፡ ፡ ከእርሱ ጠጅንና መልካም ምግብንም ትሠራላችሁ ፡ ፡ በዚህም ውስጥ ለሚያስቡ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምር አልለ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and out of the throne proceeded lightnings and thunderings and voices: and there were seven lamps of fire burning before the throne, which are the seven spirits of god.
ከዙፋኑም መብረቅና ድምፅ ነጐድጓድም ይወጣል፤ በዙፋኑም ፊት ሰባት የእሳት መብራቶች ይበሩ ነበር፥ እነርሱም ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው።
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
fear your lord who created you from a single being and out of it created its mate ; and out of the two spread many men and women . fear allah in whose name you plead for rights , and heed the ties of kinship .
እናንተ ሰዎች ሆይ ! ያንን ከአንዲት ነፍስ ( ከአዳም ) የፈጠራችሁን ከእርስዋም መቀናጆዋን ( ሔዋንን ) የፈጠረውን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና ሴቶች የበተነውን ጌታችሁን ፍሩ ፡ ፡ ያንንም በርሱ የምትጠያየቁበትን አላህንና ዝምድናዎችንም ( ከመቁረጥ ) ተጠንቀቁ ፡ ፡ አላህ በእናንተ ላይ ተጠባባቂ ነውና ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
they impugned them , wrongfully and out of arrogance , though they were convinced in their hearts [ of their veracity ] . so observe how the fate of the agents of corruption was !
ነፍሶቻቸውም ያረጋገጧት ሲኾኑ ለበደልና ለኩራት በእርሷ ካዱ ፡ ፡ የአመጸኞችም ፍጻሜ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
allah has made your houses a repose , and has provided you with the skins of the cattle for your habitation which are light to handle both when you travel and when you camp ; and out of their wool and their fur and their hair he has given you furnishings and goods for use over a period of time .
አላህም ከቤቶቻችሁ ለእናንተ መርጊያን አደረገላችሁ ፡ ፡ ከእንስሳዎችም ቆዳዎች በጉዟችሁ ቀን በመቀመጫችሁም ቀን የምታቀልላቸውን ቤቶች ለናንተ አደረገላችሁ ፡ ፡ ከበግዋ ሱፎች ፣ ከግመልዋም ጠጉሮች ፣ ከፍየልዋም ጠጉሮች የቤት ዕቃዎችን እስከ ጊዜም ድረስ መጠቃቀሚያን ( አደረገላችሁ ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and it is he who has sent down water from the heavens , and thereby we have brought vegetation of every kind , and out of this we have brought forth green foliage and then from it close-packed ears of corn , and out of the palm-tree from the sheath of it - thick clustered dates , hanging down with heaviness , and gardens of vines , and the olive tree , and the pomegranate - all resembling one another and yet so different . behold their fruit when they bear fruit and ripen !
እርሱም ያ ከሰማይ ውሃን ያወረደ ነው ፡ ፡ በርሱም የነገሩን ሁሉ በቃይ አወጣን ፡ ፡ የተደራረበንም ቅንጣት ከርሱ የምናወጣ የኾነን ለምለም ( አዝመራ ) ከርሱ አወጣን ፡ ፡ ከዘንባባም ከእንቡጧ የተቀራረቡ የኾኑ ዘለላዎች አሉ ፡ ፡ ከወይኖችም ፣ ከወይራም ፣ ከሩማንም ( ቅጠላቸው ) ተመሳሳይና ( ፍሬያቸው ) የማይመሳሰል ሲኾኑ አትክልቶችን ( አወጣን ) ፡ ፡ ባፈራ ጊዜ ወደ ፍሬውና ወደ መብሰሉ ተመልከቱ ፡ ፡ በእነዚህ ተዓምራት ለሚያምኑ ሕዝቦች ምልክቶች አሉ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。