您搜索了: reinforced (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

reinforced

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

then we gave back to you a return victory over them . and we reinforced you with wealth and sons and made you more numerous in manpower

阿姆哈拉语

ከዚያም ( በኋላ ) ለእናንተ በእነሱ ላይ ድልን መለስንላችሁ ፡ ፡ በገንዘቦችና በወንዶች ልጆችም ጨመርንላችሁ ፡ ፡ በወገንም የበዛችሁ አደረግናችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

how many a habitation given to wickedness have we destroyed , whose roofs tumbled down , which fell into ruins . how many a well and fortress reinforced lie abandoned !

阿姆哈拉语

ከከተማም እርሷ በደለኛ ሆና ያጠፋናትና እርሷ በጣሪያዎቿ ላይ ወዳቂ የሆነችው ብዙ ናት ፡ ፡ ከተራቆተችም የውሃ ጉድጓድ ከተገነባም ሕንፃ ( ያጠፋነው ብዙ ነው ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

we sent them two messengers , but they denied them both , so we reinforced them with a third . they said , “ we are messengers to you . ”

阿姆哈拉语

ወደእነርሱ ሁለትን ሰዎች በላክንና ባስተባበሉዋቸው ጊዜ በሶስተኛም በአበረታንና እኛ ወደ እናንተ መልክተኞች ነን ባሏቸው ጊዜ ( የኾነውን ምሳሌ ግለጽላቸው ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and to jesus , son of mary , we gave tokens , and reinforced him with divine grace . if god had so willed those who came after them would never have contended when clear signs had come to them .

阿姆哈拉语

እነዚህን መልክተኞች ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ አበለጥን ፡ ፡ ከእነርሱ ውስጥ አላህ ያነጋገረው አልለ ፡ ፡ ከፊሎቻቸውንም በደረጃዎች ከፍ አደረገ ፡ ፡ የመርየምን ልጅ ዒሳንም ግልጽ ታምራቶችን ሰጠነው ፡ ፡ በቅዱሱ መንፈስም አበረታነው ፡ ፡ አላህም በሻ ኖሮ እነዚያ ከእነርሱ ( ከመልክተኞቹ ) በኋላ የነበሩት ግልጽ ታምራቶች ከመጡላቸው በኋላ ባልተጋደሉ ነበር ፡ ፡ ግን ተለያዩ ፡ ፡ ከእነርሱም ውስጥ ያመነ ሰው አልለ ፡ ፡ ከነርሱም ውስጥ የካደ ሰው አልለ ፡ ፡ አላህም በሻ ኖሮ ባልተዋጉ ( ባልተለያዩ ) ነበር ፡ ፡ ግን አላህ የሚሻውን ይሠራል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and when god will say : " o jesus , son of mary , remember the favours i bestowed on you and your mother , and reinforced you with divine grace that you spoke to men when in the cradle , and when in the prime of life ; when i taught you the law and the judgement and the torah and the gospel ; when you formed the state of your people 's destiny out of mire and you breathed ( a new spirit ) into it , and they rose by my leave ; when you healed the blind by my leave , and the leper ; when you put life into the dead by my will ; and when i held back the children of israel from you when you brought to them my signs , and the disbelievers among them said : " surely these are nothing but pure magic . "

阿姆哈拉语

አላህ በሚል ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ - « የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ ! በአንተና በእናትህ ላይ ( የዋልኩላችሁን ) ጸጋዬን አስታውስ ፡ ፡ በሕፃንነትና በከፈኒሳነት ( የበሰለ ሰው ኾነህ ) ሰዎችን የምትናገር ስትኾን በቅዱስ መንፈስ ( በገብሬል ) ባበረታሁህ ጊዜ ፤ ጽሕፈትንና ጥበብንም ተውራትንና ኢንጂልንም ባስተማርኩህ ጊዜ ፣ ከጭቃም የወፍ ቅርጽ ብጤ በፈቃዴ በምትሠራና በውስጧ በምትነፋ በፈቃዴም ወፍ በምትኾን ጊዜ ፣ ዕውርም ኾኖ የተወለደንና ለምጻምንም በፈቃዴ በምታሽር ጊዜ ፣ ሙታንንም በፈቃዴ ( ከመቃብራቸው ) በምታወጣ ጊዜ ፣ የእስራኤልንም ልጆች በተአምራት በመጣህባቸውና ከእነሱ እነዚያ የካዱት ይህ ግልጽ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም ባሉ ጊዜ ፣ ( ሊገድሉህ ሲያስቡህ ) ከአንተ ላይ በከለከልኩልህም ጊዜ ( ያደረግሁልህን ውለታ አስታውስ ) ፡ ፡ »

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

获取更好的翻译,从
7,742,983,785 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認