您搜索了: say how much and when are you going to send (英语 - 阿姆哈拉语)

英语

翻译

say how much and when are you going to send

翻译

阿姆哈拉语

翻译
翻译

使用 Lara 即时翻译文本、文件和语音

立即翻译

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

nor are you going to worship him whom i worship .

阿姆哈拉语

« እናንተም እኔ የምግገዛውን ( ወደፊት ) ተገዢዎች አይደላችሁም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

nor are you going to serve him whom i serve :

阿姆哈拉语

« እናንተም እኔ የምግገዛውን ( ወደፊት ) ተገዢዎች አይደላችሁም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

say , “ it is revealed to me that your god is one god . are you going to submit ? ”

阿姆哈拉语

« ያ ወደኔ የሚወረደው አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ነው ፤ ታዲያ እናንተ ፍጹም ታዛዦች ናችሁን » በላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

this too is a blessed message that we revealed . are you going to deny it ?

阿姆哈拉语

ይህም ( ቁርኣን ) ያወረድነው የኾነ ብሩክ መገሰጫ ነው ፡ ፡ ታዲያ እናንተ ለእርሱ ከሓዲዎች ናችሁን

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

say , “ are you going to teach god about your religion , when god knows everything in the heavens and the earth , and god is aware of all things ? ”

阿姆哈拉语

« አላህ በሰማያት ውስጥ ያለውንና በምድር ውስጥ ያለውን ሁሉ የሚያውቅ ሲኾን አላህን በሃይማኖታችሁ ታስታውቁ ታላችሁን ? » በላቸው ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

or lest you say , " our forefathers associated others with god before our time , and we are only the descendants who came after them . so are you going to destroy us for what those inventors of falsehood did ? "

阿姆哈拉语

ወይም « ( ጣዖታትን ) ያጋሩት ከእኛ በፊት የነበሩት አባቶቻችን ብቻ ናቸው ፡ ፡ እኛም ከእነሱ በኋላ የኾን ዘሮች ነበርን ፡ ፡ አጥፊዎቹ በሠሩት ታጠፋናለህን » እንዳትሉ ( አስመሰከርናችሁ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

are you going to compel the people to believe except by god 's dispensation ? he puts doubt in ( the minds of ) those who do not think .

阿姆哈拉语

ለማንኛዋም ነፍስ በአላህ ፈቃድ ቢሆን እንጂ ልታምን ( ችሎታ ) የላትም ፡ ፡ ( አላህ ለከፊሎቹ እምነትን ይሻል ) ፡ ፡ በእነዚያም በማያውቁት ላይ ርክሰትን ያደርጋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

just recall the time when your lord said to the angels , " i am going to appoint a vicegerent on the earth . " they humbly enquired , " are you going to appoint such a one as will cause disorder and shed blood on the earth ?

阿姆哈拉语

( ሙሐመድ ሆይ ) ጌታህ ለመላእክት ፡ - « እኔ በምድር ላይ ምትክን አድራጊ ነኝ ፤ » ባለ ጊዜ ( የኾነውን አስታውስ ፤ እነርሱም ) « እኛ ከማመስገን ጋር የምናጠራህ ላንተም የምንቀድስ ስንኾን በርሷ ውስጥ የሚያጠፋንና ደሞችንም የሚያፈስን ታደርጋለህን ? » አሉ ፡ ፡ ( አላህ ) « እኔ የማታውቁትን ነገር አውቃለሁ » አላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

even though you may show every kind of sign to the people of the book , they will not adopt your giblah , nor are you going to adopt their giblah ; nor will any of them adopt the giblah of the other ; therefore if , after the knowledge you have received , you follow their desires , you will certainly be counted among the transgressors .

阿姆哈拉语

እነዚያንም መጽሐፍን የተሰጡትን በአስረጅ ሁሉ ብትመጣቸው ቂብላህን አይከተሉም ፡ ፡ አንተም ቂብላቸውን ተከታይ አይደለህም ፡ ፡ ከፊላቸውም የከፊሉን ቂብላ ተከታይ አይደሉም ፡ ፡ ከዕውቀትም ( ከራዕይ ) ከመጣልህ በኋላ ዝንባሌያቸውን ብትከተል አንተ ያን ጊዜ ከበዳዮች ነህ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

a believing man from pharaoh 's family , who had concealed his faith , said , “ are you going to kill a man for saying , `my lord is god,’ and he has brought you clear proofs from your lord? if he is a liar , his lying will rebound upon him ; but if he is truthful , then some of what he promises you will befall you .

阿姆哈拉语

ከፈርዖንም ቤተሰቦች አንድ እምነቱን የሚደብቅ ምእመን ሰው አለ ፡ - « ሰውየውን ከጌታችሁ በተዓምራቶች በእርግጥ የመጣለችሁ ሲኾን ‹ ጌታዬ አላህ ነው › ስለሚል ትገድላላችሁን ? ውሸታምም ቢኾን ውሸቱ በርሱው ላይ ነው ፡ ፡ እውነተኛ ቢኾን ግን የዚያ የሚያሰፈራራችሁ ከፊሉ ያገኛችኋል ፡ ፡ አላህ ያንን እርሱ ድንበር አላፊ ውሸታም የኾነውን አይመራምና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
8,947,359,147 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認