您搜索了: ressurreição (葡萄牙语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Portuguese

Amharic

信息

Portuguese

ressurreição

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

葡萄牙语

阿姆哈拉语

信息

葡萄牙语

juro , pelo dia da ressurreição ,

阿姆哈拉语

( ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት ) አይደለም ፡ ፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

depois sereis ressuscitados , no dia da ressurreição .

阿姆哈拉语

ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን ትቀሰቀሳላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

perguntam : quando acontecerá o dia da ressurreição ?

阿姆哈拉语

« የትንሣኤው ቀን መቼ ነው ? » ሲል ይጠይቃል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

e , no dia da ressurreição , ante vosso senhor disputareis .

阿姆哈拉语

ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

assim também é a ressurreição, é ressuscitado em incorrupção.

阿姆哈拉语

የሙታን ትንሣኤ ደግሞ እንዲሁ ነው። በመበስበስ ይዘራል፥ ባለመበስበስ ይነሣል፤

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

cada um deles comparecerá , solitário , ante ele , no dia da ressurreição .

阿姆哈拉语

ሁሉም በትንሣኤ ቀን ለየብቻ ኾነው ወደርሱ መጪዎች ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

que perguntava : És realmente dos que crêem ( na ressurreição ) ?

阿姆哈拉语

« በእርግጥ አንተ ከሚያምኑት ነህን ? የሚል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

aqueles que desdenharem isto , carregarão um pesado fardo no dia da ressurreição ,

阿姆哈拉语

ከእርሱ ያፈገፈገ ሰው እርሱ በትንሣኤ ቀን ከባድን ቅጣት ይሸከማል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

que suportarão eternamente . que péssima carga será a sua no dia da ressurreição !

阿姆哈拉语

በእርሱ ውስጥ ዘውታሪዎች ኾነው ( ይሸከማሉ ) ፡ ፡ በትንሣኤም ቀን ለእነሱ የኾነው ሸክም ከፋ !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

deus julgará entre vós , no dia da ressurreição , a respeito de vossas divergências .

阿姆哈拉语

አላህ በትንሣኤ ቀን በዚያ በእርሱ ትለያዩበት በነበራችሁት ሁሉ በመካከላችሁ ይፈርዳል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

e, quanto � ressurreição dos mortos, não lestes o que foi dito por deus:

阿姆哈拉语

ስለ ትንሣኤ ሙታን ግን። እኔ የአብርሃም አምላክ፥ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ የሚል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ እናንተ የተባለውን አላነበባችሁምን? የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

portanto, na ressurreição, de qual dos sete será ela esposa, pois todos a tiveram?

阿姆哈拉语

ሁሉ አግብተዋታልና በትንሣኤ ቀንስ፥ ከሰባቱ ለማናቸው ሚስት ትሆናለች?

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

ele vos congregará no indubitável dia da ressurreição ! porém , os desventurados não crêem nisto .

阿姆哈拉语

« በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የማን ነው » በላቸው ፡ ፡ ( ሌላ መልስ የለምና ) « የአላህ ነው » በል ፡ ፡ « በነፍሱ ላይ እዝነትን ጻፈ ፡ ፡ በትንሣኤ ቀን በእርሱ ጥርጥር የሌለበት ሲኾን በእርግጥ ይሰበስባችኋል ፡ ፡ እነዚያ ነፍሶቻቸውን ያከሰሩ ናቸው ፤ እነርሱም አያምኑም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

certamente teu senhor julgará entre eles , no dia da ressurreição , quanto àquilo a respeito do quê divergiam

阿姆哈拉语

ጌታህ እርሱ በዚያ በእርሱ ይለያዩበት በነበሩት ነገር በትንሣኤ ቀን በመካከላቸው ( በፍርድ ) ይለያል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

ele vos congregará para o indubitável dia da ressurreição . quem é mais lealdo que deus , quanto ao que diz ?

阿姆哈拉语

አላህ ከእርሱ በስተቀር አምላክ የለም ፡ ፡ ወደ ትንሣኤ ቀን በርሱ ጥርጥር የሌለበት ሲኾን በእርግጥ ይሰበስባችኋል ፡ ፡ በንግግርም ከአላህ ይበልጥ እውነተኛ ማነው

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

e os perseguimos com a maldição , neste mundo , e , no dia da ressurreição , estarão entre os execrados .

阿姆哈拉语

በይህችም በቅርቢቱም ዓለም ውስጥ እርግማንን አስከተልናቸው ፡ ፡ በትንሣኤም ቀን እነሱ ከሚባረሩት ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

ele encabeçará o seu povo , no dia da ressurreição , e os fará entrar no fogo infernal . que infeliz entrada a sua !

阿姆哈拉语

በትንሣኤ ቀን ሕዝቦቹን ይቀድማል ፡ ፡ ወደ እሳትም ያወርዳቸዋል ፡ ፡ የሚገቡትም አገባብ ምንኛ ከፋ !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

não existe cidade alguma que não destruiremos antes do dia da ressurreição ou que não a castigaremos severamente ; isto está registrado no livro .

阿姆哈拉语

አንዲትም ከተማ የለችም እኛ ከትንሣኤ ቀን በፊት አጥፊዎችዋ ወይም ብርቱን ቅጣት ቀጭዎችዋ ብንኾን እንጂ ፡ ፡ ይህ በመጽሐፉ የተጻፈ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

mas os que são julgados dignos de alcançar o mundo vindouro, e a ressurreição dentre os mortos, nem se casam nem se dão em casamento;

阿姆哈拉语

ያን ዓለምና ከሙታን ትንሣኤ ሊያገኙ የሚገባቸው እነዚያ ግን አያገቡም አይጋቡምም፥ እንደ መላእክት ናቸውና፥

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

葡萄牙语

certamente , arcarão com o seu peso , assim como outros pesos além do seu ; e no dia da ressurreição serão interrogadossobre tudo quanto houverem forjado .

阿姆哈拉语

ሸክሞቻቸውንና ከሸክሞቻቸው ጋር ( ሌሎች ) ሸክሞችንም በእርግጥ ይሸከማሉ ፡ ፡ በትንሣኤም ቀን ይቀጥፉት ከነበሩት በእርግጥ ይጠየቃሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,759,438,203 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認