您搜索了: immensa (意大利语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Italian

Amharic

信息

Italian

immensa

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

意大利语

阿姆哈拉语

信息

意大利语

davvero questa è la beatitudine immensa .

阿姆哈拉语

ይህ ( ለገነት ሰዎች የተወሳው ) እርሱ በእርግጥ ታላቅ ዕድል ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

[ inoltre ] daremo loro una ricompensa immensa

阿姆哈拉语

ያን ጊዜም ከእኛ ዘንድ ታላቅን ምንዳ በሰጠናቸው ነበር ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

e in verità di un' immensa grandezza è il tuo carattere .

阿姆哈拉语

አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

in cui rimarranno per sempre . presso allah c'è mercede immensa .

阿姆哈拉语

በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ ( ያበስራቸዋል ) ፡ ፡ አላህ እርሱ ዘንድ ታላቅ ምንዳ አለና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

nessuno conosce la gioia immensa che li attende , ricompensa per quello che avranno fatto .

阿姆哈拉语

ይሠሩትም በነበሩት ለመመንዳት ከዓይኖች መርጊያ ለእነርሱ የተደበቀላቸውን ( ጸጋ ) ማንኛይቱም ነፍስ አታውቅም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

allah ha promesso a coloro che credono e compiono il bene , il perdono e un' immensa ricompensa .

阿姆哈拉语

እነዚያንም ያመኑትንና በጎ ሥራዎችን የሠሩትን አላህ ( ገነትን ) ተስፋ አደረገላቸው ፡ ፡ ለእነርሱ ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

[ li abbiamo maledetti ] per via della loro miscredenza e perché dissero contro maria calunnia immensa ,

阿姆哈拉语

በመካዳቸውም በመርየም ላይ ከባድ ቅጥፈትን በመናገራቸውም ምክንያት ( ረገምናቸው ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

i vostri beni e i vostri figli non sono altro che tentazione , mentre presso allah c'è ricompensa immensa .

阿姆哈拉语

ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁ ለናንተ መፈተኛ ብቻ ናቸው ፤ አላህም እርሱ ዘንድ ታላቅ ምንዳ አልለ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

ritornarono con la grazia e il favore di allah , non li colse nessun male e perseguirono il suo compiacimento . allah possiede grazia immensa .

阿姆哈拉语

ከአላህም በኾነ ጸጋና ችሮታ ክፉ ነገር ያልነካቸው ኾነው ተመለሱ ፡ ፡ የአላህንም ውዴታ ተከተሉ ፤ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

e gridano guardando il fumo del suo incendio: «quale città fu mai somigliante all'immensa città?»

阿姆哈拉语

የመቃጠልዋንም ጢስ ባዩ ጊዜ። ታላቂቱን ከተማ የምትመስላት ምን ከተማ ነበረች? እያሉ ጮኹ።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

意大利语

coloro che invece si pentono , si correggono , si aggrappano ad allah e purificano il loro culto nei suoi confronti , questi saranno insieme coi credenti e allah darà loro ricompensa immensa .

阿姆哈拉语

እነዚያ የተመለሱ ( ሥራቸውን ) ያሳመሩም ፤ በአላህም የተጠበቁ ፤ ሃይማኖታቸውንም ለአላህ ፍጹም ያደረጉ ሲቀሩ ፡ ፡ እነዚያስ ከምእምናን ጋር ናቸው ፡ ፡ ለምእምናንም አላህ ታላቅን ምንዳ በእርግጥ ይሰጣል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

se temete allah , vi concederà la capacità di distinguere [ il bene dal male ] , cancellerà le vostre colpe e vi perdonerà . allah è dotato di grazia immensa .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል ፡ ፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል ፡ ፡ ለእናንተም ይምራችኋል ፡ ፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

combattano dunque sul sentiero di allah , coloro che barattano la vita terrena con l' altra . a chi combatte per la causa di allah , sia ucciso o vittorioso , daremo presto ricompensa immensa .

阿姆哈拉语

እነዚያም ቅርቧን ሕይወት በመጨረሻይቱ ሕይወት የሚለውጡ በአላህ መንገድ ይጋደሉ ፡ ፡ በአላህም መንገድ የሚጋደል ፣ የሚገደልም ወይም የሚያሸንፍ ታላቅ ምንዳን በእርግጥ እንሰጠዋለን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

ai credenti e alle credenti , allah ha promesso i giardini in cui scorrono i ruscelli , dove rimarranno in perpetuo , e splendide dimore nei giardini dell' eden ; ma il compiacimento di allah vale ancora di più : questa è l' immensa beatitudine !

阿姆哈拉语

አላህ ምእምናንንና ምእምናትን ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በመኖሪያ ገነቶችም ውስጥ መልካም መኖሪያ ቤቶችን ቃል ገብቶላቸዋል ፡ ፡ ከአላህም የኾነው ውዴታ ከሁሉ የበለጠ ነው ፡ ፡ ይህ እርሱ ታላቅ እድል ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,781,629,657 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認