您搜索了: possa (意大利语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Italian

Amharic

信息

Italian

possa

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

意大利语

阿姆哈拉语

信息

意大利语

che possa davvero manifestarlo, parlandone come devo

阿姆哈拉语

ልናገር እንደሚገባኝ ያህል እገልጠው ዘንድ ጸልዩልኝ።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

意大利语

perché nessun uomo possa gloriarsi davanti a dio

阿姆哈拉语

ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

意大利语

crede forse che nessuno possa prevalere su di lui ?

阿姆哈拉语

በእርሱ ላይ አንድም የማይችል መኾኑን ይጠረጥራልን ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

chi è sposato invece si preoccupa delle cose del mondo, come possa piacere alla moglie

阿姆哈拉语

ያገባው ግን ሚስቱን እንዴት ደስ እንዲያሰኛት የዓለምን ነገር ያስባል፥ ልቡም ተከፍሎአል።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

意大利语

ché in verità il castigo del loro signore non è cosa da cui si possa trovare riparo -

阿姆哈拉语

የጌታቸው ቅጣት ( መምጣቱ ) የማያስተማምን ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

ma voi, fratelli, non siete nelle tenebre, così che quel giorno possa sorprendervi come un ladro

阿姆哈拉语

እናንተ ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ቀኑ እንደ ሌባ ይደርስባችሁ ዘንድ በጨለማ አይደላችሁም፥

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

意大利语

perciò è bene non mangiare carne, né bere vino, né altra cosa per la quale il tuo fratello possa scandalizzarsi

阿姆哈拉语

ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

意大利语

sebbene io possa vantarmi anche nella carne. se alcuno ritiene di poter confidare nella carne, io più di lui

阿姆哈拉语

እኔ ግን በሥጋ ደግሞ የምታመንበት አለኝ። ሌላ ሰው ማንም ቢሆን በሥጋ የሚታመንበት እንዳለው ቢመስለው፥ እኔ እበልጠዋለሁ።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

意大利语

io vorrei vedervi senza preoccupazioni: chi non è sposato si preoccupa delle cose del signore, come possa piacere al signore

阿姆哈拉语

ነገር ግን ያለ አሳብ ልትኖሩ እወዳለሁ። ያላገባው ጌታን እንዴት ደስ እንዲያሰኘው የጌታን ነገር ያስባል፤

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

意大利语

o che l' acqua che l' irriga , scenda a tale profondità che tu non possa più raggiungerla” .

阿姆哈拉语

ወይም ውሃው ሠራጊ ሊኾን ( ይችላል ) ፡ ፡ ያን ጊዜ ለርሱ መፈለግን ፈጽሞ አትችልም » ( አለው ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

gli rispose filippo: «duecento denari di pane non sono sufficienti neppure perché ognuno possa riceverne un pezzo»

阿姆哈拉语

ፊልጶስ። እያንዳንዳቸው ትንሽ ትንሽ እንኳ እንዲቀበሉ የሁለት መቶ ዲናር እንጀራ አይበቃቸውም ብሎ መለሰለት።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

意大利语

lo dico di nuovo: nessuno mi consideri come un pazzo, o se no ritenetemi pure come un pazzo, perché possa anch'io vantarmi un poco

阿姆哈拉语

እንደ ገና እላለሁ። ለማንም ሰው ሞኝ የሆንሁ አይምሰለው፤ ያለዚያ ግን እኔ ደግሞ ጥቂት እመካ ዘንድ እንደ ሞኝ እንኳ ሆኜ ተቀበሉኝ።

最后更新: 2012-05-04
使用频率: 1
质量:

意大利语

e se qualche associatore ti chiede asilo , concediglielo affinché possa ascoltare la parola di allah , e poi rimandalo in sicurezza . ciò in quanto è gente che non conosce !

阿姆哈拉语

ከአጋሪዎችም አንዱ ጥገኝነትን ቢጠይቅ የአላህን ቃል ይሰማ ዘንድ አስጠጋው ፡ ፡ ከዚያም ወደ መጠበቂያው ስፍራ አድርሰው ፡ ፡ ይህ እነሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

sopporta dunque con pazienza quello che dicono , glorifica e loda il tuo signore prima del levarsi del sole e prima che tramonti . glorificalo durante la notte e agli estremi del giorno , così che tu possa essere soddisfatto .

阿姆哈拉语

በሚሉትም ላይ ታገስ ፡ ፡ ጌታህንም ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ከመግባትዋም በፊት የምታመሰግን ኾነህ አጥራው ፤ ( ስገድ ) ፡ ፡ ከሌሊት ሰዓቶችም በቀን ጫፎችም አጥራው ፡ ፡ ( በሚሰጥህ ምንዳ ) ልትወድ ይከጀላልና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

egli è colui che eleva ai livelli più alti , il padrone del trono . invia il suo spirito su chi vuole tra i suoi servi , così che questi possa avvertire del giorno dell' incontro ,

阿姆哈拉语

( እርሱ ) ደረጃዎችን ከፍ አድራጊ የዐርሹ ባለቤት ነው ፡ ፡ የመገናኛውን ቀን ያስፈራራ ዘንድ ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ ከትዕዛዙ መንፈስን ( ራእይን ) ያወርዳል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

se allah decreta che ti giunga una sventura , non c'è nessuno , eccetto lui , che possa liberartene . e se vuole un bene per te , nessuno può ostacolare la sua grazia .

阿姆哈拉语

አላህም ጉዳትን ቢያደርስብህ ከእርሱ ሌላ ለእርሱ ገላጭ የለውም ፡ ፡ በጎንም ነገር ቢሻልህ ለችሮታው መላሽ የለም ፡ ፡ ከባሮቹ የሚሻውን በእርሱ ይለይበታል ፡ ፡ እርሱም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

意大利语

[ disse ] : “ o giuseppe , o veridico , spiegaci [ il significato ] di sette vacche grasse che sette magre divorano , e di sette spighe verdi e di sette altre secche . ché io possa tornare a quella gente , ed essi possano sapere” .

阿姆哈拉语

« አንተ እውነተኛው ዩሱፍ ሆይ ! ሰባትን የሰቡ ላሞች ሰባት ከሲታዎች ላሞች ሲበሉዋቸው ሰባትን ለምለም ዘለላዎችም ሌሎችንም ደረቆች ( በነሱ ላይ ሲጠመጠሙባቸው ያየን ሰው ሕልም ፍች ) ተችልን ፡ ፡ ያውቁ ዘንድ ወደ ሰዎቹ ልመለስ እከጅላለሁና » ( አለው ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,777,105,771 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認