您搜索了: a study on the performance of the pfq algorithms (英语 - 阿姆哈拉语)

英语

翻译

a study on the performance of the pfq algorithms

翻译

阿姆哈拉语

翻译
翻译

使用 Lara 即时翻译文本、文件和语音

立即翻译

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

and urge not on the feeding of the poor .

阿姆哈拉语

ድኻንም በማብላት ላይ አትታዘዙም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and urged not on the feeding of the wretched .

阿姆哈拉语

ድኾችንም በማብላት ላይ አያግባባም ነበርና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and he was on the horizon of the highest heaven .

阿姆哈拉语

እርሱ በላይኛው አድማስ ኾኖ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

for as a snare shall it come on all them that dwell on the face of the whole earth.

阿姆哈拉语

በምድር ሁሉ ላይ በሚቀመጡ ሁሉ እንደ ወጥመድ ይደርስባቸዋልና።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

he who , i hope , will forgive my sins on the day of the reckoning . ”

阿姆哈拉语

ያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለእኔ ሊምር የምከጅለው ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and he who will , i hope , forgive me my faults on the day of the judgement .

阿姆哈拉语

ያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለእኔ ሊምር የምከጅለው ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and we caused a curse to follow them in this world , and on the day of resurrection they shall be of the castaway .

阿姆哈拉语

በይህችም በቅርቢቱም ዓለም ውስጥ እርግማንን አስከተልናቸው ፡ ፡ በትንሣኤም ቀን እነሱ ከሚባረሩት ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and on the fifth time the wrath of allah shall be upon her if he is of the truthful .

阿姆哈拉语

አምስተኛይቱም እርሱ ከውነተኞች ቢኾን በእርስዋ ላይ የአላህ ቁጣ ይኑርባት ( ብላ መመስከርዋ ) ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

“ they will all be gathered together – on the appointed time of the known day . ”

阿姆哈拉语

« በተወሰነ ቀን ቀጠሮ በእርግጥ ተሰብሳቢዎች ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and thou wast not on the western side when we decreed the affair unto musa , and thou wast not of the witnesses .

阿姆哈拉语

ወደ ሙሳም ትዕዛዝን ባወረድንለት ጊዜ ( ከተራራው ) በምዕራባዊው ጎን አልነበርክም ከተጣዱትም አልነበርክም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

which floated on the water before our very eyes . the flood was a recompense for the deeds of the disbelievers .

阿姆哈拉语

በጥበቃችን ስር ኾና ትንሻለላለች ፡ ፡ ተክዶ ለነበረው ሰው ምንዳ ( ይህንን ሠራን ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

on the day of judgment , when the pious people will be brought into the presence of the beneficent god as the guests of honor

阿姆哈拉语

ምእምናንን የተከበሩ ጭፍሮች ኾነው ወደ አልረሕማን የምንሰበስብበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

dispensations have gone forth before you go about then on the earth , and behold what wise hath been the end of the beliers !

阿姆哈拉语

ከእናንተ በፊት ድርጊቶች በእርግጥ አልፈዋል ፡ ፡ በምድርም ላይ ኺዱ ፡ ፡ የአስተባባዮችም ፍጻሜ እንዴት እንደነበረ ተመልከቱ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and if he be of the fellows on the right hand ,

阿姆哈拉语

ከቀኝ ጓዶችም ቢኾንማ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and now , we have set you on the jurisprudence of the command , therefore follow it and do not follow the desires of those who do not know .

阿姆哈拉语

ከዚያም ከነገሩ ( ከሃይማኖት ) በትክክለኛይቱ ሕግ ላይ አደረግንህ ፡ ፡ ስለዚህ ተከተላት ፡ ፡ የእነዚያንም የማያውቁትን ሕዝቦች ዝንባሌዎች አትከተል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and on the heights are men who know them all by their marks . and they call unto the dwellers of the garden : peace be unto you !

阿姆哈拉语

በመካከላቸውም ግርዶሽ አልለ ፡ ፡ በአዕራፍም ላይ ሁሉንም በምልክታቸው የሚያውቁ ሰዎች አልሉ ፡ ፡ የገነትንም ሰዎች ሰላም ለናንተ ይኹን በማለት ይጣራሉ ፡ ፡ እነርሱም ( የአዕራፍ ሰዎች ) የሚከጅሉ ሲኾኑ ገና አልገቧትም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

children of israel , we saved you from your enemy and promised to settle you on the right side of the peaceful mount tur ( sinai )

阿姆哈拉语

የእስራኤል ልጆች ሆይ ! ከጠላታችሁ በእርግጥ አዳንናችሁ ፡ ፡ በጡርም ቀኝ ጎን ቀጠሮ አደረግንላችሁ ፡ ፡ በእናንተም ላይ መናንና ድርጭትን አወረድንላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and rely on the ever-living who dies not , and celebrate his praise ; and sufficient is he as being aware of the faults of his servants ,

阿姆哈拉语

በዚያም በማይሞተው ሕያው አምላክ ላይ ተመካ ፡ ፡ ከማመስገንም ጋር አጥራው ፡ ፡ በባሮቹ ኀጢኣቶችም ውስጠ ዐዋቂ በእርሱ በቃ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

[ moses ] said , " your appointment is on the day of the festival when the people assemble at mid-morning . "

阿姆哈拉语

« ቀጠሯችሁ በማጌጫው ቀን ሰዎቹም በረፋድ በሚሰበሰቡበት ነው » አለ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

and on the day of judgment thou shalt see those who lied against allah - their faces blackened . is not in hell the abode of the stiff-necked ?

阿姆哈拉语

በትንሣኤ ቀንም እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ ፡ ፡ በገሀነም ውስጥ ለትዕቢተኞች መኖሪያ የለምን ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
9,144,446,208 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認