您搜索了: compete (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

compete

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

its seal is musk , for this let the competitors compete ;

阿姆哈拉语

ማተሚያው ምስክ ከኾነ ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

the last of it is musk . so for this let the competitors compete .

阿姆哈拉语

ማተሚያው ምስክ ከኾነ ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

whose seal is musk — this is what competitors should compete for .

阿姆哈拉语

ማተሚያው ምስክ ከኾነ ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

compete with each other in performing good deeds . wherever you are , god will bring you all together .

阿姆哈拉语

ለሁሉም እርሱ ( በስግደት ፊቱን ) የሚያዞርባት አግጣጫ አለችው ፡ ፡ ወደ መልካም ሥራዎችም ተሽቀዳደሙ ፡ ፡ የትም ስፍራ ብትኾኑ አላህ እናንተን የተሰበሰባችሁ ኾናችሁ ያመጣችኋል ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

to god , these are the ones who really compete with each other in virtuous deeds and are the foremost ones in the task .

阿姆哈拉语

እነዚያ በመልካም ሥራዎች ይጣደፋሉ ፡ ፡ እነሱም ለርሷ ቀዳሚዎች ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

they believe in god and the day of judgment . they command people to follow good , prohibit others from committing evil and compete with each other in doing good deeds .

阿姆哈拉语

በአላህና በመጨረሻው ቀን ያምናሉ ፡ ፡ በጽድቅ ነገርም ያዛሉ ፡ ፡ ከመጥፎ ነገርም ይከለክላሉ ፡ ፡ በበጎ ሥራዎችም ይጣደፋሉ ፡ ፡ እነዚያም ከመልካሞቹ ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

we answered his prayer and granted him his son , john , by making his wife fruitful . they were people who would compete with each other in good deeds and pray to us with love and reverence .

阿姆哈拉语

ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው ፡ ፡ ለእርሱም የሕያን ሰጠነው ፡ ፡ ለእርሱም ሚስቱን አበጀንለት ፡ ፡ እነርሱ በበጎ ሥራዎች የሚቻኮሉ ከጃዮችና ፈሪዎች ኾነው የሚለምኑንም ነበሩ ፡ ፡ ለእኛ ተዋራጆችም ነበሩ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

compete with one another to achieve forgiveness from your lord and to reach paradise , which is as vast as the heavens and the earth , and is prepared for those who believe in god and his messenger . this is the blessing of god and he grants it to whomever he wants .

阿姆哈拉语

ከጌታችሁ ወደ ኾነች ምሕረት ፣ ወርዷ እደ ሰማይና ምድር ወርድ ወደ ሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ ፡ ፡ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች ፡ ፡ ይህ የአላህ ችሮታ ነው ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል ፡ ፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,800,105,413 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認