您搜索了: consummated (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

consummated

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

believers , if you marry believing women and divorce them before the marriage is consummated , you have no period to count against them . provide for them and release them kindly .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ምእምናትን ባገባችሁና ከዚያም ሳትነኩዋቸው በፊት በፈታችኋቸው ጊዜ ለእናንተ በእነርሱ ላይ የምትቆጥሩዋት ዒዳ ምንም የላችሁም ፡ ፡ አጣቅሟቸውም ፤ ( ጉርሻ ስጧቸው ) ፡ ፡ መልካም ማሰናበትንም አሰናብቷቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

believers , if you marry believing women , and divorce them before the marriage is consummated , you are not required to observe a waiting period : make provision for them and release them in an honourable way .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ምእምናትን ባገባችሁና ከዚያም ሳትነኩዋቸው በፊት በፈታችኋቸው ጊዜ ለእናንተ በእነርሱ ላይ የምትቆጥሩዋት ዒዳ ምንም የላችሁም ፡ ፡ አጣቅሟቸውም ፤ ( ጉርሻ ስጧቸው ) ፡ ፡ መልካም ማሰናበትንም አሰናብቷቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

forbidden to you are your mothers , your daughters , your sisters , your father 's sisters and your mother 's sisters , your brother 's daughters and your sister 's daughters , your milk-mothers , your milk-sisters , the mothers of your wives , and the stepdaughters - who are your foster-children , born of your wives with whom you have consummated the marriage ; but if you have not consummated the marriage with them , there will be no blame upon you ( if you marry their daughters ) . it is also forbidden for you to take the wives of the sons who have sprung from your loins and to take two sisters together in marriage , although what is past is past .

阿姆哈拉语

እናቶቻችሁ ፣ ሴት ልጆቻችሁም ፣ እኅቶቻችሁም ፣ አክስቶቻችሁም ፣ የሹሜዎቻችሁም ፣ የወንድም ሴቶች ልጆችም ፣ የእኅት ሴቶች ልጆችም ፣ እነዚያም ያጠቡዋችሁ እናቶቻችሁ ፣ ከመጥባት የኾኑትም እኅቶቻችሁ ፣ የሚስቶቻችሁም እናቶች ፣ እነዚያም በጉያዎቻችሁ ያሉት የእነዚያ በእነርሱ የገባችሁባቸው ሚስቶቻችሁ ሴቶች ልጆች ፣ ( ልታገቧቸው ) በእናንተ ላይ እርም ተደረጉባችሁ ፡ ፡ በእነርሱም ( በሚስቶቻችሁ ) ያልገባችሁባቸው ብትኾኑ ( በፈታችኋቸው ጊዜ ሴቶች ልጆቻቸውን ብታገቡ ) በእናንተ ላይ ኀጢአት የለባችሁም ፡ ፡ የእነዚያ ከጀርባዎቻችሁ የኾኑት ወንዶች ልጆቻችሁ ሚስቶችም በሁለት እኅትማማቾችም መካከል መሰብሰብ ( እንደዚሁ እርም ነው ) ፡ ፡ ግን ከዚህ በፊት ያለፈው ሲቀር ( እርሱንስ ተምራችኋል ) አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,774,337,940 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認