您搜索了: have you taken care of your place today (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

have you taken care of your place today

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

or have you taken a binding promise from us which would hold till the day of judgement , that you will get whatever you demand ?

阿姆哈拉语

ወይስ ለእናንተ የምትፈርዱት አላችሁ በማለት ( ቃል ኪዳን የገባንላችሁ ) እስከ ትንሣኤ ቀን ደራሽ የኾኑ መሓላዎች ለእናንተ በእኛ ላይ አሏችሁን ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

he said , " have you come to us to turn us out of our land by means of your magic , moses ?

阿姆哈拉语

« ከምድራችን በድግምትህ ልታወጣን መጣህብን ሙሳ ሆይ ! » አለ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

believers , take care of your own souls . the misguided cannot harm you as long as you are guided .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነፍሶቻችሁን ( ከእሳት ) ያዙ ፤ ( ጠብቁ ) ፡ ፡ በተመራችሁ ጊዜ የተሳሳተ ሰው አይጎዳችሁም ፡ ፡ የሁላችሁም መመለሻ ወደ አላህ ብቻ ነው ፡ ፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

say : ' have you taken with god a covenant ? god will not fail in his covenant ; or say you things against god of which you know nothing ?

阿姆哈拉语

« እሳትም የተቆጠሩን ቀኖች እንጂ አትነካንም » አሉ ፡ ፡ « አላህ ዘንድ ቃል ኪዳን ይዛችኋልን ? ( ይህ ከኾነ ) አላህም ኪዳኑን አያፈርስም ፤ በእውነቱ በአላህ ላይ የማታውቁትን ትናገራላችሁ » በላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

if good befalls you , it grieves them , and if hardship afflicts you , they say : indeed we had taken care of our affair before ; and they turn back and are glad .

阿姆哈拉语

መልካም ነገር ብታገኝህ ታስከፋቸዋለች ፡ ፡ መከራም ብታገኝህ « ከዚህ በፊት በእርግጥ ጥንቃቄያችንን ይዘናል » ይላሉ ፡ ፡ እነርሱም ተደሳቾች ኾነው ይሸሻሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

take great care of your prayers , especially of a prayer that has excellent qualities of salat and stand before allah like devoted servants .

阿姆哈拉语

በሶላቶች ( በተለይ ) በመካከለኛይቱም ሶላት ላይ ተጠባበቁ ፡ ፡ ታዛዦች ኾናችሁም ለአላህ ቁሙ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and they say , " never will the fire touch us , except for a few days . " say , " have you taken a covenant with allah ?

阿姆哈拉语

« እሳትም የተቆጠሩን ቀኖች እንጂ አትነካንም » አሉ ፡ ፡ « አላህ ዘንድ ቃል ኪዳን ይዛችኋልን ? ( ይህ ከኾነ ) አላህም ኪዳኑን አያፈርስም ፤ በእውነቱ በአላህ ላይ የማታውቁትን ትናገራላችሁ » በላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

he said , ' o my people , is my tribe stronger against you than god ? and him -- have you taken him as something to be thrust behind you ?

阿姆哈拉语

« ሕዝቦቼ ሆይ ! ጎሳዎቼ በእናንተ ላይ ከአላህ ይልቅ የከበሩ ናቸውን ( አላህን ) ከኋላችሁ ወደ ጀርባ አድርጋችሁም ያዛችሁት ፡ ፡ ጌታዬ በምትሠሩት ሁሉ ከባቢ ነው » አላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

have you not considered ( the work of ) your lord , how he extends the shade ? and if he had pleased he would certainly have made it stationary ; then we have made the sun an indication of it

阿姆哈拉语

ወደ ጌታህ ( ሥራ ) ጥላን እንዴት እንደ ዘረጋ አላየህምን በሻም ኖሮ የረጋ ባደረገው ነበር ፡ ፡ ከዚያም ፀሐይን በእርሱ ላይ ምልክት አደረግን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and the inmates of paradise will call to the residents of hell : " we have found that the promise made to us by our lord was true . have you also found the promise of your lord to be true ? "

阿姆哈拉语

የገነትም ሰዎች የእሳትን ሰዎች « ጌታችን ቃል የገባልንን እውነት ኾኖ አገኘን ፡ ፡ ጌታችሁ የዛተባችሁንስ እውነት ኾኖ አገኛችሁትን » ሲሉ ይጣራሉ ፡ ፡ « አዎን አገኘን » ይላሉ ፡ ፡ በመካከላቸውም « የአላህ ርግማን በበደለኞች ላይ ይኹን » ሲል ለፋፊ ይለፍፋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

he ( pharaoh ) said ( to moses ) : ' did we not bring you up when you were a child ? and have you not spent years of your life amongst us ?

阿姆哈拉语

( ፈርዖንም ) አለ « ልጅ ኾነህ በእኛ ውስጥ አላሳደግንህምን በእኛ ውስጥም ከዕድሜህ ብዙ ዓመታትን አልተቀመጥክምን

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

o you who believe ! take care of your souls ; he who errs cannot hurt you when you are on the right way ; to allah is your return , of all ( of you ) , so he will inform you of what you did .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነፍሶቻችሁን ( ከእሳት ) ያዙ ፤ ( ጠብቁ ) ፡ ፡ በተመራችሁ ጊዜ የተሳሳተ ሰው አይጎዳችሁም ፡ ፡ የሁላችሁም መመለሻ ወደ አላህ ብቻ ነው ፡ ፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

write sentences1. age______, educational level, ______,marital status, __________occupation______ occupation of your spouse (if you have) __________the size of your household_____________ how many active labor forces in your family/ household? _______ 2. number of disable individuals in your family___________ 3. number of chronically ill in your family___________________ 4. access to health: have you acess to healthy extension services? 5. access to toilet: do you have a toilet? (if yes, s

阿姆哈拉语

ዓረፍተ ነገሮችን ጻፍ 1. ዕድሜ__፣ የትምህርት ደረጃ፣ ______፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ __________ ሥራ ______ የትዳር ጓደኛዎ ሥራ (ካላችሁ) ______የቤተሰባችሁ መጠን _____________ በቤተሰብዎ/ቤተሰብዎ ውስጥ ምን ያህል ንቁ የጉልበት ኃይሎች? _____ 2. በቤተሰባችሁ ውስጥ ያሉ የአካል ጉዳተኞች ብዛት __________ 3. በቤተሰብዎ ውስጥ ሥር የሰደዱ ሕመምተኞች ቁጥር ___________________ 4. የጤና አገልግሎት ማግኘት፡ ጤናማ የኤክስቴንሽን አገልግሎቶችን አግኝተዋል? 5. ሽንት ቤት መግባት፡ ሽንት ቤት አለህ? (አዎ ከሆነ፣ ኤስ

最后更新: 2021-12-26
使用频率: 1
质量:

参考: 匿名

一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。

获取更好的翻译,从
7,794,727,853 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認