您搜索了: israelites (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

israelites

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

send the israelites with us " .

阿姆哈拉语

« የእስራኤልን ልጆች ከእኛ ጋር ልቀቅ ፡ ፡ »

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

thus we let the israelites inherit them all .

阿姆哈拉语

ፀሐይዋ ስትወጣም ተከተሉዋቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

we rescued the israelites from the humiliating torment

阿姆哈拉语

የእስራኤልንም ልጆች አዋራጅ ከኾነ ስቃይ በእርግጥ አዳንናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

we gave preference to the israelites over the other people with our knowledge

阿姆哈拉语

ከማወቅም ጋር በዓለማት ላይ በእርግጥ መረጥናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

is it not a sign to them that the learned men of the israelites know it ?

阿姆哈拉语

የእስራኤል ልጆች ሊቃውንት የሚያውቁት መኾኑ ለእነርሱ ( ለመካ ከሓዲዎች ) ምልክት አይኾናቸውምን

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

( saying ) : " these ( israelites ) are but a small band ,

阿姆哈拉语

« እነዚህ ጥቂቶች ጭፈሮች ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

and this is the favor with which you oblige me : you have made the israelites your slaves .

阿姆哈拉语

« ይህችም የእስራኤልን ልጆች ባሪያ በማድረግህ በእኔ ላይ የምትመጻደቅባት ጸጋ ነት ፡ ፡ »

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

jesus was a servant of ours to whom we had granted favors and whom we made as an example for the israelites .

阿姆哈拉语

እርሱ በርሱ ላይ የለገስንለት ለእስራኤለም ልጆች ተዓምር ያደረግነው የኾነ ባሪያ እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

we made it known to the israelites through the torah that they would twice commit evil in the land with great transgression and rebellion .

阿姆哈拉语

ወደ እስራኤልም ልጆች በመጽሐፉ ውስጥ ( እንዲህ በማለት ) አወረድን ፡ ፡ በምድር ላይ በእርግጥ ሁለት ጊዜ ታጠፋላችሁ ፡ ፡ ትልቅንም ኩራት ትኮራላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

we appointed some of the israelites as leaders for their exercising patience to guide the others to our commands . they had firm belief in our revelations .

阿姆哈拉语

በታገሱና በተዓምራቶቻችን የሚያረጋግጡ በሆኑም ጊዜ ከእነርሱ በትዕዛዛችን የሚመሩ መሪዎች አደረግን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

then , when you [ israelites ] killed someone and started to blame one another , god brought to light what you concealed ,

阿姆哈拉语

ነፍስነም በገደላችሁና በርሷም ( ገዳይ ) በተከራከራችሁ ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ አላህም ትደብቁት የነበራችሁትን ሁሉ ገላጭ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

ask the israelites ; moses came to them . the pharaoh said to him , " moses , i believe that you are bewitched " .

阿姆哈拉语

ለሙሳም ግልጽ የኾኑን ዘጠኝ ተዓምራቶች በእርግጥ ሰጠነው ፡ ፡ በመጣቸውም ጊዜ የእስራኤልን ልጆች ( ከፈርዖን እንዲለቀቁ ) ጠይቅ ( አልነው ) ፡ ፡ ፈርዖንም « ሙሳ ሆይ ! እኔ የተደገመብህ መኾንህን በእርግጥ እጠረጥራለሁ » አለው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

and we said to the israelites after him : dwell in the land : and when the promise of the next life shall come to pass , we will bring you both together in judgment .

阿姆哈拉语

ከእርሱም በኋላ ለእሰራኤል ልጆች « ምድሪቱን ተቀመጡባት የኋለኛይቱም ( ሰዓት ) ቀጠሮ በመጣ ጊዜ እናንተን የተከማቻችሁ ስትኾኑ እናመጣችኋለን » አልናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

thereafter , we said to the israelites , " dwell in the land . when the promise of the hereafter comes to be fulfilled , we shall assemble you all together . "

阿姆哈拉语

ከእርሱም በኋላ ለእሰራኤል ልጆች « ምድሪቱን ተቀመጡባት የኋለኛይቱም ( ሰዓት ) ቀጠሮ በመጣ ጊዜ እናንተን የተከማቻችሁ ስትኾኑ እናመጣችኋለን » አልናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

ask the israelites how many a clear sign have we given them ; and whoever changes the favor of allah after it has come to him , then surely allah is severe in requiting ( evil ) .

阿姆哈拉语

የእስራኤልን ልጆች ከግልጽ ተዓምር ስንትን እደሰጠናቸው ጠይቃቸው ፡ ፡ የአላህንም ጸጋ ከመጣችለት በኋላ የሚለውጥ ሰው አላህ ቅጣተ ብርቱ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

( muhammad ) , consider , when your lord declared to the ( israelites ) his decision to raise a people above them who would make them suffer the worst kinds of torments until the day of judgment . certainly your lord 's retribution is swift .

阿姆哈拉语

ጌታህም እስከ ትንሣኤ ቀን ክፉ ቅጣትን የሚያቀምሳቸውን ሰው በነሱ ላይ በእርግጥ የሚልክ መኾኑን ባስታወቀ ጊዜ ( አስታውሳቸው ) ፡ ፡ ጌታህ በእርግጥ ቅጣተ ፈጣን ነው ፡ ፡ እርሱም በእርግጥ እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,781,244,388 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認