尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。
来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
it does not allow anyone to live , and neither does it leave anyone to die ;
( ያገኘችውን ሁሉ ) አታስቀርም አትተውምም ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
and be patient , for indeed , allah does not allow to be lost the reward of those who do good .
ታገስም ፤ አላህ የበጎ ሠሪዎችን ምንዳ አያጠፋምና ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
he knows the unseen and he does not allow anyone to know his secrets except those of his messengers whom he chooses .
« ( እርሱ ) ሩቁን ምስጢር ዐዋቂ ነው ፡ ፡ በምስጢሩም ላይ አንድንም አያሳውቅም ፡ ፡ »
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
they receive good tidings of favor from allah and bounty and [ of the fact ] that allah does not allow the reward of believers to be lost -
ከአላህ በኾነ ጸጋና ልግስና አላህም የምእምናንን ምንዳ የማያጠፉ በመኾኑ ይደሰታሉ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
allah has surely been gracious to us . indeed whoever fears allah and remains patient , allah does not allow the reward of such people to go to waste . "
« አንተ በእርግጥ አንተ ዩሱፍ ነህን » አሉት ፡ ፡ « እኔ ዩሱፍ ነኝ ፡ ፡ ይህም ወንድሜ ነው ፡ ፡ አላህ በኛ ላይ በእርግጥ ለገሰልን ፡ ፡ እነሆ ! የሚጠነቀቅና የሚታገስ ሰው ( አላህ ይክሰዋል ) ፡ ፡ አላህ የበጎ አድራጊዎችን ዋጋ አያጠፋምና » አለ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
allah has certainly favored us . indeed , he who fears allah and is patient , then indeed , allah does not allow to be lost the reward of those who do good . "
« አንተ በእርግጥ አንተ ዩሱፍ ነህን » አሉት ፡ ፡ « እኔ ዩሱፍ ነኝ ፡ ፡ ይህም ወንድሜ ነው ፡ ፡ አላህ በኛ ላይ በእርግጥ ለገሰልን ፡ ፡ እነሆ ! የሚጠነቀቅና የሚታገስ ሰው ( አላህ ይክሰዋል ) ፡ ፡ አላህ የበጎ አድራጊዎችን ዋጋ አያጠፋምና » አለ ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
joseph said : " i did this so that he [ i.e. the chief ) may know that i did not betray him in his absence , and that allah does not allow the design of the treacherous to succeed .
( ዩሱፍ ) « ይህ ( ጌታዬ ) ሩቅ ሆኖ ሳለ ያልከዳሁት መሆኔን አላህም የከዳተኞችን ተንኮል የማያቃና መሆኑን እንዲያውቅ ነው ፤ » ( አለ ) ፡ ፡
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
警告:包含不可见的HTML格式
一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。