您搜索了: what could that be (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

what could that be

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

what could inform thee but that he might grow ( in grace )

阿姆哈拉语

ምን ያሳውቅሃል ? ( ከኀጢአቶቹ ) ሊጥራራ ይከጀላል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and what could make you know what it is that comes in the night ?

阿姆哈拉语

የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

what could let you know what the day of recompense is !

阿姆哈拉语

የፍርድ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

what could let you know what the night of honor is !

阿姆哈拉语

መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and what could make you understand what the sijjin is ? --

阿姆哈拉语

ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

again , what could let you know what the day of recompense is !

阿姆哈拉语

ከዚያም የፍርዱ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and what could let you know ? perhaps he ( comes to hear you ) to be purified .

阿姆哈拉语

ምን ያሳውቅሃል ? ( ከኀጢአቶቹ ) ሊጥራራ ይከጀላል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

but what could tell thee but that perchance he might grow ( in spiritual understanding ) ? -

阿姆哈拉语

ምን ያሳውቅሃል ? ( ከኀጢአቶቹ ) ሊጥራራ ይከጀላል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and certainly he led astray numerous people from among you . what ! could you not then understand ?

阿姆哈拉语

ከእናንተም ብዙን ፍጡር በእርግጥ አሳስቷል ፡ ፡ የምታውቁም አልነበራችሁምን ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

what ! could they not see that it did not return to them a reply , and ( that ) it did not control any harm or benefit for them ?

阿姆哈拉语

ወደእነሱ ንግግርን የማይመልስ ለእነሱም ጉዳትንና ጥቅምን የማይችል መኾኑን አያዩምን

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

then said one unto him, lord, are there few that be saved? and he said unto them,

阿姆哈拉语

አንድ ሰውም። ጌታ ሆይ፥ የሚድኑ ጥቂቶች ናቸውን? አለው። እርሱም እንዲህ አላቸው።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

what could be your reason for not believing in god , when the messenger calls on you to have faith in your lord and he has already made a covenant with you , if indeed you are true believers ?

阿姆哈拉语

መልክተኛው በጌታችሁ እንድታምኑ የሚጠራችሁ ሲኾን ( ጌታችሁ ) ኪዳናችሁንም የያዘባችሁ ሲኾን በአላህ የማታምኑት ለእናንተ ምን አልላችሁ ? የምታምኑ ብትኾኑ ( ወደ እምነት ቸኩሉ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

salute herodion my kinsman. greet them that be of the household of narcissus, which are in the lord.

阿姆哈拉语

ለዘመዴ ለሄሮድዮና ሰላምታ አቅርቡልኝ። ከንርቀሱ ቤተ ሰዎች በጌታ ላሉት ሰላምታ አቅርቡልኝ።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

but when jesus heard that, he said unto them, they that be whole need not a physician, but they that are sick.

阿姆哈拉语

ኢየሱስም ሰምቶ። ሕመምተኞች እንጂ ባለ ጤናዎች ባለ መድኃኒት አያስፈልጋቸውም፤

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

those who believe know that it is the truth from their lord . as for those who disbelieve they ask : ' what could allah mean by this parable ?

阿姆哈拉语

አላህ ማንኛውንም ነገር ትንኝንም ኾነ ( በትንሽነት ወይም በትልቅነት ) ከበላይዋ የኾነንም ምሳሌ ለማድረግ አያፍርም ፡ ፡ እነዚያ ያመኑትማ ፤ እርሱ ( ምሳሌው ) ከጌታቸው ( የተገኘ ) እውነት መኾኑን ያውቃሉ ፡ ፡ እነዚያም የካዱትማ « አላህ በዚህ ምንን ምሳሌ ሻ » ይላሉ ፡ ፡ በርሱ ( በምሳሌው ) ብዙዎችን ያሳስታል በርሱም ብዙዎችን ያቀናል ፡ ፡ በርሱም አመፀኞችን እንጅ ሌላን አያሳስትም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

let every soul be subject unto the higher powers. for there is no power but of god: the powers that be are ordained of god.

阿姆哈拉语

ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

it is like a grain of mustard seed, which, when it is sown in the earth, is less than all the seeds that be in the earth:

阿姆哈拉语

እንደ ሰናፍጭ ቅንጣት ናት፥ እርስዋም በምድር በተዘራች ጊዜ በምድር ካለ ዘር ሁሉ ታንሳለች፤ በተዘራችም ጊዜ ትወጣለች ከአትክልትም ሁሉ የምትበልጥ ትሆናለች፥

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

to all that be in rome, beloved of god, called to be saints: grace to you and peace from god our father, and the lord jesus christ.

阿姆哈拉语

በእግዚአብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱሳን ልትሆኑ ለተጠራችሁ በሮሜ ላላችሁት ሁሉ፥ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

and he feedeth , and is not fed . say thou : i am commanded that i be the first who submitteth himself , and that : be thou not of the associaters .

阿姆哈拉语

« ሰማያትንና ምድርን ፈጣሪ ከኾነው አላህ እርሱ የሚመግብ የማይመገብም ሲኾን ሌላን አምላክ እይዛለሁን » በላቸው ፡ ፡ « እኔ መጀመሪያ ትእዛዝን ከተቀበለ ሰው ልኾን ታዘዝኩ ፡ ፡ ከአጋሪዎችም ፈጽሞ አትኹን ( ተብያለሁ ) » በላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and indeed we bestowed wisdom to luqman ( saying ) that , “ be grateful to allah ” ; and whoever is grateful , is grateful for his own good ; and whoever is ungrateful – then indeed allah is the absolute , the most praiseworthy .

阿姆哈拉语

ለሉቅማንም ጥበብን በእርግጥ ሰጠነው ፡ ፡ ( አልነውም ) ፡ - « አላህን አመስግን ፡ ፡ » ያመሰገነም ሰው የሚያመሰግነው ለራሱ ብቻ ነው ፡ ፡ የካደም ሰው ( በራሱ ላይ ነው ) ፡ ፡ አላህ ተብቃቂ ምስጉን ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,800,224,825 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認