您搜索了: whereby (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

whereby

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

whereby there shall be neither headiness nor will they be inebriated .

阿姆哈拉语

ከእርሷ የራስ ምታት አያገኛቸውም ፤ አይሰክሩምም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

whereby heaven shall be split , and its promise shall be performed .

阿姆哈拉语

ሰማዩ በርሱ ( በዚያ ቀን ) ተሰንጣቂ ነው ፡ ፡ ቀጠሮው ተፈጻሚ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

whereby the world that then was, being overflowed with water, perished:

阿姆哈拉语

በዚህም ምክንያት ያን ጊዜ የነበረ ዓለም በውኃ ሰጥሞ ጠፋ፤

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

whereby whatsoever is in their bellies and their skins shall be melted ;

阿姆哈拉语

በሆዶቻቸው ውስጥ ያሉ ቆዳዎቻቸውም በእርሱ ይቀለጣሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

whereby, when ye read, ye may understand my knowledge in the mystery of christ)

阿姆哈拉语

ይህንም ስታነቡ የክርስቶስን ምሥጢር እንዴት እንደማስተውል ልትመለከቱ ትችላላችሁ፤

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

through the tender mercy of our god; whereby the dayspring from on high hath visited us,

阿姆哈拉语

ይህም ከላይ የመጣ ብርሃን በጐበኘበት በአምላካችን ምሕረትና ርኅራኄ ምክንያት ነው፤

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

and we send down from the sky blessed water whereby we give growth unto gardens and the grain of crops ,

阿姆哈拉语

ከሰማይም ብሩክን ውሃ አወረድን ፡ ፡ በእርሱም አትክልቶችንና የሚታጨድን ( አዝመራ ) ፍሬ አበቀልን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

whereby almost the heavens are torn , and the earth is split asunder and the mountains fall in ruins ,

阿姆哈拉语

ከእርሱ ( ከንግግራቸው ) ሰማያት ሊቀደዱ ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

whereby the angels ascend unto him and also the spirit , on a day whereof the measure is fifty thousand years .

阿姆哈拉语

መላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ ያርጋሉ ፤ ( ይወጣሉ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

( whereby ) the angels and the spirit ascend unto him in a day whereof the span is fifty thousand years .

阿姆哈拉语

መላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ ያርጋሉ ፤ ( ይወጣሉ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

at last his evil soul drove him to the murder of his brother , and he killed him , whereby he himself became one of the losers .

阿姆哈拉语

ነፍሱም ወንድሙን መግደልን ለርሱ ሸለመችለት ፤ ( አነሳሳችው ፤ ) ፡ ፡ ገደለውም ፡ ፡ ከከሳሪዎቹም ኾነ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved.

阿姆哈拉语

መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

and all we relate to you of the tidings of the messengers is that whereby we strengthen your heart and through these the truth has come to you , and anadmonition and a reminder to the believers .

阿姆哈拉语

ከመልክተኞቹም ዜናዎች ( ተፈላጊውን ) ሁሉንም ልብህን በርሱ የምናረካበትን እንተርክልሃለን ፡ ፡ በዚህችም ( ሱራ ) እውነቱ ነገር ለምእምናን ግሳጼና ማስታወሻ መጥቶልሃል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

do not covet that whereby god in bounty has preferred one of you above another . to the men a share from what they have earned , and to the women a share from what they have earned .

阿姆哈拉语

አላህም ከፊላችሁን በከፊሉ ላይ በእርሱ ያበለጠበትን ጸጋ አትመኙ ፡ ፡ ለወንዶች ከሠሩት ሥራ እድል አላቸው ፡ ፡ ለሴቶችም ከሠሩት ሥራ ዕድል አላቸው ፡ ፡ አላህንም ከችሮታው ለምኑት ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and all that we relate to thee of the tidings of the messengers is that whereby we strengthen thy heart ; in these there has come to thee the truth and an admonition , and a reminder to the believers .

阿姆哈拉语

ከመልክተኞቹም ዜናዎች ( ተፈላጊውን ) ሁሉንም ልብህን በርሱ የምናረካበትን እንተርክልሃለን ፡ ፡ በዚህችም ( ሱራ ) እውነቱ ነገር ለምእምናን ግሳጼና ማስታወሻ መጥቶልሃል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

( ere to that ) you knew neither what the book nor what the faith was . but we made that spirit a light whereby we guide those of our servants whom we please to the right way .

阿姆哈拉语

እንደዚሁም ወደ አንተ ከትእዛዛችን ሲኾን መንፈስን ( ቁርኣንን ) አወረድን ፡ ፡ መጽሐፉም እምነቱም ምን እንደኾነ የምታውቅ አልነበርክም ፡ ፡ ግን ( መንፈሱን ) ከባሮቻችን የምንሻውን ሰው በእርሱ የምንመራበት ብርሃን አደረግነው ፡ ፡ አንተም ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ትመራለህ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

that is so . and whosoever chastiseth the like of that whereby he was injured , and thereafter he hath been ogain oppressed , surely allah will succour him : verily allah is pardoning , forgiving .

阿姆哈拉语

( ነገሩ ) ይህ ነው ፡ ፡ በእሱ በተበደለበትም ብጤ የተበቀለ ሰው ከዚያም በእርሱ ላይ ግፍ የተዋለበት አላህ በእርግጥ ይረዳዋል ፡ ፡ አላህ ይቅር ባይ መሓሪ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and get ready against them whatsoever ye can of force and wellfed horses whereby ye may overawe the enemy of allah and your enemy and others besides them whom ye know not allah knoweth them . and whatsoever ye expend in the way of allah shall be repaid to you in full ; and ye shall not be wronged .

阿姆哈拉语

ለእነሱም ከማንኛውም ኃይልና ከታጀቡ ፈረሶችም የቻላችሁትን ሁሉ በእርሱ የአላህን ጠላትና ጠላታችሁን ሌሎችንም ከእነርሱ በቀር ያሉትን የማታውቋቸውን አላህ የሚያውቃቸውን ( መናፍቃን ) የምታሸብሩበት ስትኾኑ አዘጋጁላቸው ፡ ፡ ከማንኛውም ነገር በአላህ መንገድ የምትለግሱትም ምንዳው ወደናንተ በሙሉ ይሰጣል ፡ ፡ እናንተም አትበደሉም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

allah has sent down the best discourse , a book , consimilar in its oftrepeated ( verses ) that the skins of those who fear their lord tremble ; and thereafter their skins and hearts soften to the remembrance of allah . such is the guidance of allah , whereby he guides whosoever he will ; and whosoever allah leads astray , he has no guide .

阿姆哈拉语

አላህ ከዜና ሁሉ መልካምን ፣ ተመሳሳይ ፣ ተደጋጋሚ የኾነን መጽሐፍ አወረደ ፡ ፡ ከእርሱ ( ግሣጼ ) የእነዚያ ጌታቸውን የሚፈሩት ሰዎች ቆዳዎች ይኮማተራሉ ፡ ፡ ከዚያም ቆዳዎቻቸውና ልቦቻቸው ወደ አላህ ( ተስፋ ) ማስታወስ ይለዝባሉ ፡ ፡ ይህ የአላህ መምሪያ ነው ፡ ፡ በእርሱ የሚሻውን ሰው ይመራበታል ፡ ፡ አላህም የሚያጠመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኚ የለውም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,748,184,070 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認