您搜索了: እንደኾናችሁ (阿姆哈拉语 - 德语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Amharic

German

信息

Amharic

እንደኾናችሁ

German

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

阿姆哈拉语

德语

信息

阿姆哈拉语

« እውነተኞችም እንደኾናችሁ ይህ ቀጠሮ መቼ ነው ? » ይላሉ ፡ ፡

德语

und sie sagen : " wann ist diese androhung , solltet ihr wahrhaftig sein ? "

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

阿姆哈拉语

ምእመናን እንደኾናችሁ ወደ ብጤው በፍፁም እንዳትመለሱ አላህ ይገስጻችኋል ፡ ፡

德语

allah ermahnt euch , daß ihr jemals gleiches wiederholt , solltet ihr mumin sein .

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደኾናችሁ አትስነፉ ፤ አትዘኑም ፡ ፡

德语

und erlahmt nicht und werdet nicht traurig , wo ihr doch die oberhand haben werdet , so ihr gläubig seid .

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከነዚያ ከሰጠናችሁ ጣፋጮች ብሉ ፡ ፡ ለአላህም እርሱን ብቻ የምትገዙ እንደኾናችሁ አመስግኑ ፡ ፡

德语

ihr , die den iman verinnerlicht habt ! verzehrt von den tay-yibat , diewir euch als rizq gewährt haben , und erweist euch allah gegenüber dankbar , solltet ihr ihm zu dienen pflegen .

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

በባሪያችንም ላይ ካወረድነው በመጠራጠር ውስጥ ብትኾኑ ከብጤው አንዲትን ምዕራፍ አምጡ ፡ ፡ እውነተኞችም እንደኾናችሁ ከአላህ ሌላ መስካሪዎቻችሁን ጥሩ ፡ ፡

德语

und solltet ihr zweifel haben über das , was wir unserem diener nach und nach hinabsandten , dann bringt ( nur ) eine sura seinesgleichen her und ruft eure zeugen anstelle von allah auf , solltet ihr wahrhaftig sein .

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

« እናንተ አይሁዳውያን የኾናችሁ ሆይ ! ከሰው ሁሉ በስተቀር እናንተ ብቻ ለአላህ ወዳጆች ነን ብትሉ እውነተኞች እንደኾናችሁ ሞትን ተመኙ » በላቸው ፡ ፡

德语

sag : " ihr , die juden wurden ! wenn ihr behauptet , daß ihr wali für allah anstelle aller menschen seid , dann wünscht euch den tod , wäret ihr wahrhaftig . "

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

阿姆哈拉语

« የነገሩ ሁሉ ግዛት በእጁ የኾነ እርሱ የሚጠብቅ በእርሱ ላይ የማይጠበቅ ማን ነው የምታውቁ እንደኾናችሁ ( መልሱልኝ ) » በላቸው ፡ ፡

德语

sag : " wem unterliegt die herrschaft des allerlei , und wer gewährt schutz , während ihm kein schutz gewährt wird , solltet ihr wissen ? ! "

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

阿姆哈拉语

ተውራት ከመወረድዋ በፊት እስራኤል በራሱ ላይ እርም ካደረገው ነገር በስተቀር ምግብ ሁሉ ለእስራኤል ልጆች የተፈቀደ ነበር ፡ ፡ እውነተኞችም እንደኾናችሁ ተውራትን አምጡ አንብቡዋትም በላቸው ፡ ፡

德语

alle speise war den kindern israels erlaubt , außer was israel sich selber verwehrte , bevor die thora herabgesandt wurde . sprich : " so bringt die thora und lest sie , wenn ihr wahrhaftig seid . "

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

阿姆哈拉语

የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ነገር ሁሉ ጌታ ከኾነው ( ተላኩ ) ፡ ፡ የምታረጋግጡ እንደኾናችሁ ( ነገሩ እንዳልነው መኾኑን እወቁ ) ፡ ፡

德语

dem herrn der himmel und der erde und dessen , was dazwischen ist , so ihr gewißheit hegt .

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትገ ³ ቸው ብጤዎቻችሁ ተገዢዎች ናቸው ፡ ፡ እውነተኞችም እንደኾናችሁ ጥሩዋቸውና ለእናንተ ይመልሱላችሁ ፤ ( መመለስ ግን አይችሉም ) ፡ ፡

德语

diejenigen , die ihr anstelle gottes anruft , sind nur diener wie ihr selbst . so ruft sie doch an , daß sie euch erhören , so ihr die wahrheit sagt .

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

阿姆哈拉语

( ሙሳ ) « የምሥራቅና የምዕራብ በመካከላቸውም ያለው ነገር ሁሉ ጌታ ነው ፡ ፡ ታውቁ እንደኾናችሁ ( እመኑበት ) » አለው ፡ ፡

德语

er ( moses ) sagte : " er ist der herr des ostens und des westens und dessen , was zwischen den beiden ist , wenn ihr es nur begreifen würdet . "

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

获取更好的翻译,从
7,794,460,793 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認