来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。
ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ ( ውሃ ) ፡ ፡
coming from between the back and the ribs .
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:
የትእዛዝ ፍጻሜ ግን ከንጹሕ ልብና ከበጎ ሕሊና ግብዝነትም ከሌለበት እምነት የሚወጣ ፍቅር ነው፤
now the end of the commandment is charity out of a pure heart, and of a good conscience, and of faith unfeigned:
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
የሚመካ ግን በጌታ ይመካ፤ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና።
but he that glorieth, let him glory in the lord.
最后更新: 2024-01-15
使用频率: 3
质量:
እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤
verily, verily, i say unto you, he that entereth not by the door into the sheepfold, but climbeth up some other way, the same is a thief and a robber.
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል፤
but when the comforter is come, whom i will send unto you from the father, even the spirit of truth, which proceedeth from the father, he shall testify of me:
最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:
በአላህም መንገድ የሚሰደድ ሰው በምድር ውስጥ ብዙ መሰደጃንና ምቾትን ያገኛል ፡ ፡ ወደ አላህና ወደ መልክተኛውም ስደተኛ ኾኖ ከቤቱ የሚወጣ ከዚያም ( በመንገድ ) ሞት የሚያገኘው ሰው ምንዳው በእርግጥ አላህ ዘንድ ተረጋገጠ ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
and whoever emigrates for the cause of allah will find on the earth many [ alternative ] locations and abundance . and whoever leaves his home as an emigrant to allah and his messenger and then death overtakes him - his reward has already become incumbent upon allah .
最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量: