Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
المواعيد النشطة
የቀን መቁጠሪያ ኩነቶች
Last Update: 2014-08-20
Usage Frequency: 1
Quality:
حذف المواعيد المُنتقاة
የአሁኑን ፋይል አስቀምጥ
Last Update: 2014-08-20
Usage Frequency: 1
Quality:
أمتأكد أنك ترغب في حذف هذه المواعيد ال{0}؟
በእርግጥ ማጥፋት ይፈልጋሉ እነዚህን {0} ቀጠሮዎች?
Last Update: 2014-08-15
Usage Frequency: 1
Quality:
بالايمان قدم ابراهيم اسحق وهو مجرب. قدم الذي قبل المواعيد وحيده
አብርሃም በተፈተነበት ጊዜ ይስሐቅን በእምነት አቀረበ፥ የተስፋን ቃል የተቀበለው። በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል የተባለለት እርሱም አንድ ልጁን አቀረበ፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
ولكن الذي ليس له نسب منهم قد عشّر ابراهيم وبارك الذي له المواعيد
ትውልዱ ከእነርሱ የማይቈጠረው ግን ከአብርሃም አሥራትን አውጥቶአል፥ የተስፋ ቃል የነበረውንም ባርኮአል።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
فاذ لنا هذه المواعيد ايها الاحباء لنطهر ذواتنا من كل دنس الجسد والروح مكملين القداسة في خوف الله
እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
واما المواعيد فقيلت في ابراهيم وفي نسله. لا يقول وفي الانسال كانه عن كثيرين بل كانه عن واحد وفي نسلك الذي هو المسيح.
ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ። ስለ ብዙዎች እንደሚነገር። ለዘሮቹም አይልም፤ ስለ አንድ እንደሚነገር ግን። ለዘርህም ይላል፥ እርሱም ክርስቶስ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
في الايمان مات هؤلاء اجمعون وهم لم ينالوا المواعيد بل من بعيد نظروها وصدقوها وحيوها واقروا بانهم غرباء ونزلاء على الارض.
እነዚህ ሁሉ አምነው ሞቱ፥ የተሰጣቸውን የተስፋ ቃል አላገኙምና፤ ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት፥ በምድሪቱም እንግዶችና መጻተኞች እንዲሆኑ ታመኑ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
« سيقول المخلفون » المذكورون « إذا انطقتم إلى مغانم » هي مغانم خيبر ، « لتأخذوها ذرونا » اتركونا « نتبعكم » لنأخذ منها « يريدون » بذلك « أن يبدّلوا كلام الله » وفي قراءة : كلِم الله بكسر اللام أي مواعيده بغنائم خيبر أهل الحديبية خاصة « قل لن تتبعونا كذالكم قال الله من قبل » أي قبل عودنا « فسيقولون بل تحسدوننا » أن نصيب معكم من الغنائم فقلتم ذلك « بل كانوا لا يفقهون » من الدين « إلا قليلا » منهم .
ወደ ዘረፋዎች ልትይዟት በኼዳችሁ ጊዜ እነዚያ ወደ ኋላ የቀሩት ሰዎች « ተዉን እንከተላችሁ » ይሏችኋል ፡ ፡ ( በዚህም ) የአላህን ቃል ሊለውጡ ይፈልጋሉ ፡ ፡ « ፈጽሞ አትከተሉንም ፡ ፡ ይህን ( ቃል ) ከዚህ በፊት አላህ ብሏል » በላቸው ፡ ፡ ይልቁንም « ትመቀኙናላችሁ » ይላሉም ፡ ፡ በእውነት እነርሱ ጥቂትን እንጅ የማያውቁ ነበሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: