Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.
Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
እነዚያንም ያመኑትንና ይጠነቀቁ የነበሩትን አዳንናቸው ፡ ፡
and we delivered those who believed and guarded ( against evil ) .
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
እነዚያንም ያመኑትንና ከክሕደት ይጠነቀቁ የነበሩትን አዳን ፡ ፡
and we delivered those who believed and were godfearing .
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
እነዚያንም « አላህ ልጅን ይዟል » ያሉትን ሊያስፈራራበት ( አወረደው ) ፡ ፡
and admonish those who say that god has begotten a son .
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
እነዚያንም ያመኑ ፤ መልካም ሥራዎችንም የሠሩ በደጋጎቹ ውስጥ በእርግጥ እናገባቸዋለን ፡ ፡
and ( as for ) those who believe and do good , we will most surely cause them to enter among the good .
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
እነዚያንም የበደሉትን ጩኸት ያዛቸው ፡ ፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ የተንበረከኩ ሆነው ሞተው አነጉ ፡ ፡
a blast struck the unjust and they were found lying motionless on their faces
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
እነዚያንም በአንቀጾቻችን ያስተባበሉትን ከማያውቁት ስፍራ ቀስ በቀስ ( ምቾትን በመጨመር ) እናዘነጋቸዋለን ፡ ፡
and ( as to ) those who reject our communications , we draw them near ( to destruction ) by degrees from whence they know not .
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität: