From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
( ይህ በዘረፋ ክፍያ የከፊሉ ሰው መጥላት ) ከምእምናን ከፊሉ የጠሉ ሲኾኑ ጌታህ ከቤትህ በእውነት ላይ ኾነህ እንዳወጣህ ነው ፡ ፡
( now with regard to the spoils the same situation exists as when ) your lord brought you forth from your home in a righteous cause while a party among the believers were much averse to it .
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ኹኑ ፡ ፡ ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ ፡ ፡ አስተካክሉ ፡ ፡ እርሱ ( ማስተካከል ) ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
be maintainers , as witnesses for the sake of allah , of justice , and ill feeling for a people should never lead you to be unfair . be fair ; that is nearer to godwariness , and be wary of allah .
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: