Results for السماوات translation from Arabic to Amharic

Computer translation

Trying to learn how to translate from the human translation examples.

Arabic

Amharic

Info

Arabic

السماوات

Amharic

 

From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

Arabic

Amharic

Info

Arabic

« قل من رب السماوات السبع ورب العرش العظيم » الكرسي .

Amharic

« የሰባቱ ሰማያት ጌታና የታላቁ ዐርሽ ጌታ ማን ነው » በላቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« له ملك السماوات والأرض وإلى الله ترجع الأمور » الموجودات جميعها .

Amharic

የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ነገሮችም ( ሁሉ ) ወደ አላህ ብቻ ይመለሳሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« وما خلقنا السماوات والأرض وما بينهما لاعبين » بخلق ذلك ، حال .

Amharic

ሰማያትንና ምድርንም በሁለቱ መካከል ያለውንም ሁሉ ቀላጆች ኾነን አልፈጠርንም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« مطاع ثَمَّ » تطيعه الملائكة في السماوات « أمين » على الوحي .

Amharic

በዚያ ስፍራ ትእዛዙ ተሰሚ ፤ ታማኝ የኾነ ( መልክተኛ ቃል ) ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« قال فاخرج منها » أي الجنة وقيل من السماوات « فإنك رجيم » مطرود .

Amharic

( አላህ ) አለው « ከርሷም ውጣ ፡ ፡ አንተ የተባረርክ እርጉም ነህና ፡ ፡ »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

( خلق السماوات والأرض بالحق ) أي محقا ( تعالى عما يشركون ) به من الأصنام .

Amharic

ሰማያትንና ምድርን በእውነት ፈጠረ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« الذي له ملك السماوات والأرض والله على كل شيءٍ شهيد » أي ما أنكر الكفار على المؤمنين إلا إيمانهم .

Amharic

በእዚያ የሰማያትና የምድር ንግሥና ለእርሱ ብቻ በኾነው ( አላህ ማመናቸውን ) ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ መስካሪ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« ربُّ السماوات والأرض وما بينهما وربُّ المشارق » أي والمغارب للشمس ، لها كل يوم مشرق ومغرب .

Amharic

የሰማያትና የምድር በመካከላቸው ያለውም ፍጡር ሁሉ ጌታ ነው ፡ ፡ የምሥራቆችም ጌታ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« لله ملك السماوات والأرض يخلق ما يشاء يهب لمن يشاء » من الأولاد « إناثاً ويهب لمن يشاء الذكور » .

Amharic

የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው ፡ ፡ የሚሻውን ይፈጥራል ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ሴቶችን ( ልጆች ) ይሰጣል ፡ ፡ ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« عند سدرة المنتهى » لما أسري به في السماوات ، وهي شجرة نبق عن يمين العرش لا يتجاوزها أحد من الملائكة وغيرهم .

Amharic

በመጨረሻይቱ ቁርቁራ አጠገብ ፤

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« إن الله عالم غيب السماوات والأرض إنه عليم بذات الصدور » بما في القلوب ، فعلمه بغيره أولى بالنظر إلى حال الناس .

Amharic

አላህ የሰማያትንና የምድርን ምስጢር በእርግጥ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« إن » أي ما « كل من في السماوات والأرض إلا آتي للرحمن عبداً » ذليلا خاضعا يوم القيامة منهم عزير وعيسى .

Amharic

በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ( በትንሣኤ ቀን ) ለአልራሕማን ባሪያ ኾነው የሚመጡ እንጂ ሌላ አይደሉም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« أم خلقوا السماوات والأرض » ولا يقدر على خلقهما إلا الله الخالق فلم لا يعبدونه « بل لا يوقنون » به وإلا لآمنوا بنبيه .

Amharic

ወይስ ሰማያትንና ምድርን ፈጠሩን ? አይደለም አያረጋግጡም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« قل أنزله الذي يعلم السرَّ » الغيب « في السماوات والأرض إنه كان غفورا » للمؤمنين « رحيما » بهم .

Amharic

« ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ምስጢር የሚያውቀው አወረደው ፡ ፡ እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና » በላቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« سبح لله ما في السماوات وما في الأرض » أي ننزهه فاللام مزيدة وفي الإتيان بما تغليب للأكثر « وهو العزيز الحكيم » في ملكه وصنعه .

Amharic

በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ ፡ ፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« ألا إن لله ما في السماوات والأرض ألا إن وعد الله » بالبعث والجزاء « حق » ثابت « ولكن أكثرهم » أي الناس « لا يعلمون » ذلك .

Amharic

ንቁ ! በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው ፡ ፡ ንቁ ! የአላህ ተስፋ ቃል እርግጥ ነው ፡ ፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
7,778,225,843 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK