From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
en zo leggen wij de verzen uit . hopelijk zullen zij terugkeren .
እንደዚሁም ( እንዲያስቡ ) እንዲመለሱም አንቀጾችን እናብራራለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en zo maken wij de onrechtplegers tot helpers voor elkaar om wat zij hebben begaan .
እንደዚሁም የበደለኞችን ከፊል በከፊሉ ላይ ይሠሩት በነበሩት ጥፋት ምክንያት እንሾማለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
toen verhoorden wij hem en wij redden hem iuit de nood . en zo redden wij de gelovigen .
ለርሱም ጥሪውን ተቀበልነው ፡ ፡ ከጭንቅም አዳነው ፡ ፡ እንደዚሁም ምእመናንን እናድናለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en zo leggen wij de verzen uit . en opdat de weg van de zondaren duidelijk wordt .
እንደዚሁም ( እውነቱ እንዲገለጽና ) የወንጀለኞችም መንገድ ትብራራ ዘንድ አንቀጾችን እንገልጻለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en zo lieten wij lbrahim het koninkrijk der hemelen en der aarde zien opdat hij tot de overtuigden zou behoren .
እንደዚሁም ኢብራሂምን ( እንዲያውቅና ) ከአረጋጋጮቹም ይኾን ዘንድ የሰማያትንና የምድርን መለኮት አሳየነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
integendeel , wij treffen de onzin met de waarheid waarmee hij dan verbrijzeld wordt en zo komt er een eind aan . en wee jullie voor wat jullie beschrijven .
በእርግጥ እውነትን በውሸት ላይ እንጥላለን ፡ ፡ አንጎሉን ያፈርሰዋልም ፡ ፡ ወዲያውም እርሱ ጠፊ ነው ፡ ፡ ለእናንተም ከዚያ ( ሚስትና ልጅ አለው በማለት ) ከምትመጥኑት ነገር ብርቱ ቅጣት አላችሁ ፤ ( ወዮላችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en zo droeg zij hem en trok zich niet hem terug op een verre plek .
ወዲያውኑም አረገዘችው ፡ ፡ በእርሱም ( በሆዷ ይዛው ) ወደ ሩቅ ስፍራ ገለል አለች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en zo hebben wij hem neergezonden als duidelijke tekenen . en het is zo dat god de goede richting wijst aan wie hij wenst .
እንደዚሁም ( ቁርኣንን ) የተብራሩ አንቀጾች አድርገን አወረድነው ፡ ፡ አላህም የሚሻውን ሰው ይመራል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en zo vergeiden wij wie overschrijdt en niet in de tekenen van zijn heer gelooft . en de bestraffing in het hiernamaals is zeker strenger en blijvender .
እንደዚሁም ያጋራንና በጌታው አንቀጾች ያላመነን ሰው እንቀጣዋለን ፡ ፡ የመጨረሻይቱም ዓለም ቅጣት በጣም ብርቱ ሁልጊዜ ዘውታሪም ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en toen hij zijn volle kracht had bereikt , en volgroeid was , gaven wij hem wijsheid en kennis . en zo belonen wij de weldoeners .
ብርታቱንም በደረሰና በተስተካከለ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው ፡ ፡ እንዲሁም መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en zo is de ingreep van jullie heer , wanneer hij de steden grijpt die onrechtvaardig zijn . voorwaar , zijn greep is pijnlijk , hard .
የጌታህም ቅጣት የከተሞችን ሰዎች እነሱ በዳዮች ሲሆኑ በቀጣቸው ጊዜ እንደዚህ ነው ፡ ፡ ቅጣቱ በእርግጥ አሳማሚ ብርቱ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en toen hij ( yôesoef ) zijn volle kracht had bereikt , gaven wij hem wijsheid en kennis . en zo belonen wij de weldoeners .
ጥንካሬውንም በደረሰ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው ፡ ፡ እንደዚሁም መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en zo hebben wij hem neergezonden als een arabische beoordelingscode . maar als jij na de kennis die er tot jou gekomen is hun neigingen volgt , dan heb jij tegen god geen helper en geen beschermer .
እንደዚሁ በዐረብኛ የተነገረ ፍትሕ ሲኾን አወረድነው ፡ ፡ ዕውቀቱ ከመጣልህም በኋላ ዝንባሌዎቻቸውን ብትከተል ከአላህ ቅጣት ምንም ረዳትም ጠባቂም የለህም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en voorwaar , ik veronderstel dat hij zeker een leugenaar is . " en zo werden zijn slechte daden en het afhouden van de weg voor fir ' aun schoonschijnend gemaakt .
« የሰማያትን መንገዶች ( እደርስ ዘንድ ) ፣ ወደ ሙሳም አምላክ እመለከት ዘንድ ፡ ፡ እኔም ውሸታም ነው ብዬ በእርግጥ እጠረጥረዋለሁ » ( አለ ) ፡ ፡ እንደዚሁም ለፈርዖን መጥፎ ሥራው ተሸለመለት ፡ ፡ ከቅን መንገድም ታገደ ፡ ፡ የፈርዖንም ተንኮል በከሳራ ውስጥ እንጅ አይደለም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
en zo deden hun leiders het doden van hun kinderen voor velen van de veelgodenaanbidders mooi toeschijnen , om hen te vernietigen en om hun godsdienst ( met valsheid ) te mengen . en als allah het gewild had , dan hadden zij het niet gedaan .
እንደዚሁም ከአጋሪዎቹ ለብዙዎቹ ፤ ተጋሪዎቻቸው ሊያጠፉዋቸው ሃይማኖ ታቸውንም በእነሱ ላይ ሊያቀላቅሉባቸው ( ሊያመሳስሉባቸው ) ልጆቻቸውን መግደልን አሳመሩላቸው ፡ ፡ አላህም በሻ ኖሮ ባልሠሩት ነበር ፡ ፡ ከቅጥፈታቸውም ጋር ተዋቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en zo hebben wij het neergezonden als een arabische koran en wij hebben er uiteenzettingen van dreigementen in gegeven ; misschien zullen zij godvrezend worden of brengt hij voor hen een nieuwe vermaning .
እንደዚሁም ዐረብኛ ቁርኣን ኾኖ አወረድነው ፡ ፡ አላህንም ይፈሩ ዘንድ ወይም ለእነሱ ግሣጼን ያድስላቸው ዘንድ ከዛቻ ደጋግመን በውስጡ ገለጽን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en : ' er waren mannen van de mensen die hun toevlucht zochten bij mannen van de djinn en zo maakten zij hen kwaadaardiger . ?
‹ እነሆም ከሰዎች የኾኑ ወንዶች በጋኔን ወንዶች ይጠበቁ ነበሩ ፡ ፡ ኩራትንም ጨመሩዋቸው ፡ ፡ ›
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en wij schonken hem ishaq en ya'qoeb , allen leidden wij , on ervoor leiden wij noeh , en van zijn nageslacht dawoed en soelaiman en ayyoeb en yoesoef en mocsa en hârôen : en zo belonen wij de weldoeners .
ለርሱም ኢስሐቅን ( የልጅ ልጁን ) ያዕቁብንም ሰጠነው ፡ ፡ ሁሉንም መራን ፡ ፡ ኑሕንም በፊት መራን ፡ ፡ ከዘሮቹም ዳውድን ፣ ሱለይማንንም ፣ አዩብንም ፣ ዩሱፍንም ፣ ሙሳንም ፣ ሃሩንንም ( መራን ) ፡ ፡ እንደዚሁም በጎ ሰሪዎችን እንመነዳለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah is degene die de zeven hemelen heeft geschapen en zo ook de aarde . de beschikking daalt tussen hen ( hemel en aarde ) neer , opdat jullie weten dat allah de almachtige over alle zaken is en dat allah alle zaken in kennis omvat .
አላህ ያ ሰባትን ሰማያት የፈጠረ ነው ፡ ፡ ከምድርም መሰላቸውን ( ፈጥሮአል ) ፤ በመካከላቸው ትእዛዙ ይወርዳል ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ያካበበ መኾኑን በዕውቀት ያካበበ መኾኑን ታወቁ ዘንድ ( ይህንን አሳወቃችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en hij zei tot hem van de twee van wie hij vermoedde dat hij bevrijd zou worden : " gedenk mij bij jouw heer . " maar de satan liet hem vergeten om [ hem bij ] zijn heer te gedenken en zo bleef hij nog een paar jaar in de gevangenis .
ለዚያም ከሁለቱ እርሱ የሚድን መሆኑን ለተጠራጠረው እጌታህ ዘንድ አስታውሰኝ አለው ፡ ፡ ጌታውንም ከማስታወስ ሰይጣን አስረሳው ፡ ፡ ለጥቂት ዓመታትም በወህኒ ቤቱ ውስጥ ቆየ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.